ነፃ አስተያየቶች አቦይ ስብሃትን ፈቶ ፤ አርበኛ ዘመነ ካሴን ማሰር – አሰፋ በድሉ September 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ (15/01/2015 ዓ.ም) አቦይ ስብሃት ነጋን ለኢትዮጵያ ህዝብ አላስተዋውቅም፡፡የምን ምልክት እንደሆኑ ራሳችሁ መልሱት! በሌላው ብሔር ላይ የተፈጸመውን ለጊዜው እናቆየው፡፡በወያኔ ትግል ወቅት ወገኔ የሚሏቸውን ትግራዋይ ሰብስቦ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ድራንዝ – ጴጥሮስ ከባህር ዳር September 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ቢሊየነር ከቤት ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም “ኮት Read More
ነፃ አስተያየቶች የብአዴን ጉዶች – መስፍን አረጋ September 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ያማራ ሕጻናት ቶሌ እየታረዱ የብአዴን ጉዶች ቦሌ ሲቀልዱ፣ አማራ ካለፈ ዐይቶ አንዳላየ ከሞቱት ሕጻናት በምኑ ተለየ? ያማራ እናቶች ደረት እየመቱ ደመቀና ግርማ ሻምፓኝ ከፈቱ፡፡ እንዲህ ያለ ውርደት Read More
ነፃ አስተያየቶች አርበኛ እና ፋኖ ዘመነ ካሴ ያለምንም መዘግየት በአስቸኳይ እንዲፈታ፣ (ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት) September 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም አማራው ብሎም ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት ይህን ህዝብን አስተባብሮ ጠላትን ድባቅ ሊመታ የሚችል መሪ ማሰር ትልቅ ስህተት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከስሜታዊና ከሆይሆታ “ትግል” እንውጣ!!! – ፊልጶስ September 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ እየተከፈለ ያለውና የሚከፈለው መሰዋአትነት የሕይወት ነው። ያውም ካልተወለደ ፅንስ ፣ እስከ ሽማግሌ። ከምድረ ገፅ እድንጠፋ የሚፈልጉት ደግሞ ከውስጥ የተደራጁና የታጠቁ ፣ ከሰበአዊነት ውጭ የሆኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕዉነት ሲገለፅ ለትብብር እና አንድነት የሚበጂ ነዉ ! September 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሳምንቱ ወሬ አንዱ እና ከፍተኛዉ የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣን አስተላለፉት በተባለዉ የፅሁፍ መልዕክት የዓማራ ህዝብ በኢትዮጵያዊነት እና ሉዓላዊነት ጉዳይ የማይታማ እና ለዚህም የአገር መስራችነቱ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች የባህልና የእምነት ጣራ ሲያፈስ ክህደት፣ ቅጥፈንትና ሌብነት እንደ ዶፍ ሳያቋርጥ ይወርዳል! September 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከትናት ወዲያ ክህደት! ትናንት ክህደት! ዛሬም ክህደት! ውሸት! ቅጥፈት! ከሀዲዎችና ቀጣፊዎች በክህደት ብዛትና በውሸት ጋስ ተወጥረው እንደ ፊኛ ፈንድተው ሳያልቁ፤ ተከጅዎችና ትሉሎችም በክህደትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሶስት ለ ፩ ኢትዮጵያ “በሬ ካራጂ ” September 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዘመን ሂዶ ዘመን በተተካ ቁጥር ኢትዮጵያ እና ጠላቶቿ አመች የሚሉትን አጋጣሚ እየጠበቁ ሲፈልጉ አንድ ሲላቸዉ ሶስት እየሆኑ ኢትዮጵያን ማዋረድ እና የቁርጥ ቀን ልጆቿን ማሳደድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ፤ የአሁኑስ ፕሮፓጋንዳ ” ለትግሉ ውጤታማነት ሲባል — ” ቢሆንስ? (ፊልጶስ) September 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩት የተባለው የብዙሃን መገናኛ የሰሞኑ ወሬ ነበር። የንግግራቸው ዋና ነጥብ የሚከተለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘመነ ካሴ መታሰር፤ የጭራቅ አሕመድ ዐዲስ ዘዴ – መስፍን አረጋ September 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ አሊ፣ የኦነጉ ኦቦ አፉና ምግባሩ ሐራምባና ቆቦ፡፡ አንዴ ቢያታልለን የሱ ነው ኃፍረቱ ሁለቴ ቢደግም የኛ ነው ጥፋቱ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ይሄን ሁሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕዉር ከመሪዉ ይጣላል ፤ ለማኝ አኩፋዳዉን ይጣላል September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት አምሳ ዐመታት ሆነዉ እና እየሆነ ላለዉ ሁሉ ተጠያቂዉ እና የችግሩ ምንጭ ከዉስጥ ሆኖ ወደ ዉጭ ማላከክ በህዝቦች የዘመናት መከራ እና ግፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሎንደኖቹ ጥቂት የዲያስፖራ ይሁዳዎችና ዘራፊዎች ቅሌት!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ) September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም አምላክን የምናምን ፣ ፍሪሃ እግዚአብሔር የተላበስን በአምሳሉ ለፈጠረው የሰው ልጅ ክብር ያለን ፣ ለሰባዊ ፍጡር ደህንነት በፅሞና የምንፀለይ ፣ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘመን መለወጫ መልእክቶቻችንና መሪሩ እውነታ – ጠገናው ጎሹ September 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ September 19, 2022 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በዘመን መለጫ አይነት ትልልቅ በዓላት በየትኞቹም በጎ እሴት ባላቸው በዓላት እና በሌሎችም አጋጣሚዎች የእንኳን አደረሰንና የመልካም ምኞት መልእክቶችን የመለዋወጥ አስፈላጊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይን እናቶች ከወላድ መካንነት ማዳን የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መንግስት ታሪካዊ ሃላፊነት ነው! September 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emdadebo@gmail.com) ኢትዮጵያ ዘመን የጠገበ ረጂም ታሪክ፣ለብዙ ሺ አመታት የዘለቀ ተከታታይ ስርዓተ መንግስት፣ሃይማኖትና ባህል አለን ብለው ከሚኮሩ ጥቂት የአለማችን አገሮች ውስጥ ቀዳሚዋ ናት። Read More