ነፃ አስተያየቶች - Page 57

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጦርነት ጋንግስተሮች!!! ጦርነት ሲኦል ነው!!! የጦርነት ሚሊየነሮች ትርፍ!!! ሰንደቅ-ዓላማው ዶላሩን ይከተላል፣ እናም ወታደሮቹ ሰንድቅ ዓላማውን ይከተላሉ!!!

October 21, 2022
ሊዮን ዘአሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ዋር ኢዝ ኤ ራኬት በሲሚድሌይ ዲ. በትለር ሜጀር ጀነራል የዩናይትድ ስቴትስ ማሪንስ፣ ኦዲዬ ቡክ / በዩቲዩብ  መነባነበ መፅሐፉን

አገር በህግ የበላይነት፤ በጠንካራ ዲሲፕሊን እና በተጠያቂነት መመራት አለባት – ትወራ ለህዝብ ዳቦ አይሆነውም!!

October 21, 2022
ሲና ዘ ሙሴ ይኽ አገር በቢሮክራሲ ረገድ ሥርዓት የማይከበርበት ፣ ሥርዓት አክባሪ የሚናቅበት ፣ የሚበሻቀጥበት ፣ ፋራ ፣ ያልባነነ ፣ ሠገጤ ወዘተ ። የሚሰኝበት ፣  አገር እየሆነ

  በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?  – ኤፍሬም ማዴቦ

October 20, 2022
  በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?   ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) በአንድ አገር ውስጥ በብሔራዊ ደረጃ የሚወሰኑ አገራዊ ዉሳኔዎችን የሚወስነው ማነው የሚለው ጥያቄ
haile larebo

በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ላይ ስለቀረበው ትችት- ጥያቄ ለተከበርከው ለአቶ አኒሳ አብዱላሂ !

October 17, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 17፣ 2022 በተከታታይ በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦና አንዳንድ በኢህአፓ ላይ ቅሬታ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚቀርበው እንደዚህ ያለ ትችት የሚመነጨው፣ ማንም ሰው እንደዚህ

“የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር” በሚል አርዕስት ስር በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ገለጻ የተሰጠ ሀተታዊ መልስ!

October 10, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 10፣ 2022 በአቶ ባይሳ ዋቅ ወያ “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር ሲታይ” በሚል አርዕስት ስር ተጽፎ በዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የወጣውን ጽሁፍ ከሞላ ጎደል አነበበኩት። ጽሁፉን በደንብ

አካፋን አካፋ ብሎ ለመጥራት የመቸገር የፖለቲካ ባህል – ጠገናው ጎሹ

October 10, 2022
October 8, 2022 ጠገናው ጎሹ ይህንን ግልፅና ቀጥተኛ አስተያየቴን ለመሰንዘር ምክንያት የሆነኝ በሥርጉት ካሳሁን የቀረበውን ሂሳዊ ፅሁፍና በዚሁ ጽሁፍ ላይ Tesfa በተሰኘ ስም  የተሰጠ  ሂሳዊ ትችት መሆኑን

አንድ አፍታ ከኢትዮጵያውያን ወታደሮች ጋር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል… በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

October 10, 2022
‘‘… ሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት፣ ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀብዱ

አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል – ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ)

October 7, 2022
ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው
1 55 56 57 58 59 250
Go toTop