ነፃ አስተያየቶች - Page 56

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የደቡብ አፍሪካው ድርድር የጨረባ ተዝካር – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር)

November 4, 2022
ከሁለት ዓመታት ጦርነት በኋላ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ሕይወት ለህልፈት የዳረገው፣ ከቀያቸው ያፈናቀለውና ረሃብ አፋፍ ላይ ያደረሰው የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ክልል አማፂ ሃይል

ድርድር ወይስ ማደናገር!

November 3, 2022
እንግዲህ እንዳለመታደል ሆኖ የእኛኑ የኢትዮጵያውያን ዕጣ -ፈንታ ወሳኞቹ ምሕራባዊያኑና የምዕራባውያኑ አፍሪካዊያን መሪ ነን ባይ ቡችሎች ሁነዋል። ለነገሩ የአባቶቻችን “እምቢ ለነጭ ነጫጭባ ፣ ለባንዳ” የሚለውን ትብዕል

ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት በዶ/ር በቀለ ገሰሰ ለቀረበው አጠር  መጠን  ያለ  ገለጻ  የተሰጠ  ወንዳማዊ  ሂስ!

October 31, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 30፣ 2022 ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት  ዘአበሻ ድረ-ገጽ ላይ ለአንባቢያን ያቀረብከውን ጽሁፍህን ተመለከትኩት። ጽሁፉ ማለፊያ ነው። በመሰረቱ የማንኛውም ህዝብ ህልምና ፍላጎት ሰላምና

የህመሙን ምክንያት እየሸሹ የህመም ስቃይ ማስታገሻ ፍለጋ ላይ የመጠመድ ክፉ የፖለቲካ አባዜ! – ጠገናው ጎሹ

October 30, 2022
October 30, 2022 ጠገናው ጎሹ ሸፍጠኛና ሴረኛ የፖለቲካ ነጋዴዎች (merchants of hypocritic and conspiratorial politics) የሚፈራረቁበት የአገራችን ፖለቲካ እጅግ ሥር ለሰደደው ሁለንተናዊ የህመም ስቃይ

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የኢትዮጵያ ተደራዳሪወች ወይስ የወያኔና የኦነግ አስታራቂወች? – መስፍን አረጋ

October 29, 2022
በምዕራባውያን አጋፋሪነት ደቡብ አፍሪቃ፣ ፕሪቶሪያ ላይ የሚካሄደው ዱለታ በኦነግ የበላይነት የወያኔን ሎሌነት በማስቀጠል የአማራን ሕዝብ ቴሳ ለማጥፋት ሁለቱ የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላቶች ከአማራ ሕዝብ ጀርባ የሚስማሙት

ደግሞም የሰላሜ ሰው የታመንኩበት – አስቻለው ከበደ አበበ

October 28, 2022
የዛሬ ወር ገደማ የተከበረው የመስቀል በዓልን አሰመልክቶ ጠ/ሚ አብይ እንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸው ላይ እንዲህ ብለውን ነበር፡፡ “ …እንጀራችንን የበሉ ተረከዛቸውን አንስተውብናል…”ጠ/ሚ ይህን አባባል ቀጥታ

ዘመን ተሻጋሪና እውነታን መስካሪ የአማራ ህዝብ እንጉርጉሮወች አጭር ቅንጫቢ (እውነቱ ቢሆን)

October 24, 2022
ሀ) ወያኔ የእኔ ናቸው የሚላቸውን በሰሜኑ የአማራ ታሪካዊ ርስቶችና ቦታወች መሆናቸውን  ማረጋገጫ፦ ማረሻው ሚንሽር መጎልጎሊያው ጓንዴ የአባ ስበር አገር ወልቃይት ጠገዴ አለማጣ ዉዬ መልሼ

የተሟላ ነፃነት እና ዘላቂ ብሄራዊ አንድነት በተማፅኖ ዕዉን አይሆንም

October 24, 2022
በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ታሪክ ኢትዮጵያን በማሳነስ እና ህዝብን በመከፋፈል አንዱን እና ዋነኛዉ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ክፍል የሆነዉን ብዙኃን ዓማራ ኩሁሉም ብሄራዊ አዉድ በማግለል ከፍተኛ በደል
bayisa wak woya `

የታቀደው የመንግሥትና የሕወሃት ንግግር፣ መሰናክሎቹና የሚጭረው ተስፋ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

October 24, 2022
***** ከሁለት ዓመት መገዳደል በኋላ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላም ለመቋጨት አሸማጋዮች ተሳክቶላቸው በደቡብ አፍሪካ ሊደረግ የነበረው ንግግር ሳይሳካ መቅረቱ ብዙዎችን አሳስቧል። በተለያዩ
1 54 55 56 57 58 250
Go toTop