ነፃ አስተያየቶች የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ሁለቱ ሲኖዶሶች እስከሚታረቁ በገልተኛነቱ ሊቆይ ይገባል May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶችን ስናቀርብ ቆይተናል። በደብረሰላም ቤ/ክ ጉዳይ በሚኒሶታ የሚኖሩ ተቆርቋሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕምናን የሚያደርሱን ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የበረከትና አላሙዲ ልሳን (ከኢየሩሳሌም አረአያ) May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነት እያበበ ነው ወይስ እየጠወለገ? May 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያለንበት ጊዜ ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆን ትረጉመ-ቢስ የሆነበት ደረጃ ላይ እየደረሰ እንዳይሆን የሚያሰጋበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያዊነታቸው ሊከበርላቸው የሚገባውን የዜግነት መብት እየተነፈጉ ነው። መንግሥት የዜጎችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክን የኋሊት፤ የአቶ መለስ ድንጋጤ! (አቤ ቶኪቻው) May 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንግዲህ ይህ ከሆነ አመቱ ሆነ አይደለ… ቅዳሜም ቅዳሜ፣ እሁድም እሁድ ነው እና ምናልባት ካልተገናኘን… እንዳንረሳው፤ ከወዲሁ ቀኑን እንደሚከተለው እንዘክረው… (በቅንፍም ኤድያ እነ እንትናዬ ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስድስት:- ቃል ኪዳን፤ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) May 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2005 እንግዲህ ኢሳት በነገረኛነትም ሆነ በጠመንጃ-ያዥነት በኩል ከሎሌነት ጠባይ ጋር የተያያዘውን ኢትዮጵያውያን ያለንን አጉል ባህል ሁሉ እየነቀስን እየጣልን በዘመናዊና ሳይንሳዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ርዕሠ አንቀጽ፡ የሙስናን ዛፍ ለማድረቅ ቅርንጫፉን ብቻ መቁረጥ በቂ አይሆንም May 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፈረንጆች ታይታኒክ የተባለችውን ግዙፍ መርከብ የገለበጠውን ዓይነት ከባሕር በታች የተደበቀ ግግር በረዶ ‘ለአንዳንድ የማይታዩ ነገር ግን ግዙፍ የሆኑ’ ችግሮች ተምሳሌት አድርገው ይጠቀሙበታል።ከባሕሩ ውስጥ ብቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3 ከ 3 May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) የአቶ መለስን መሞት መንግስት ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ይፋ አደረገ። መንግስት ጥር 17 ቀን 2005 ዓ.ም. የመለስ ራዕይ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰውየው (ክፍልሁለት) ከይገርማል ታሪኩ May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይገርማል ታሪኩ ሻለቃ ሀይለየሱስ እጅጉ መዐሕድን ሲቀላቀሉ ድርጅቱ በአማራው ክልል እግሩን አልሰደደም ነበር:: ችግሩ ፋታ የሚሰጥ አይደለም:: አማሮች ካለአለሁ ባይ: ካለአይዟችሁ ባይ እየተጨፈጨፉ ነው:: Read More
ነፃ አስተያየቶች በምርጫ 97 የትዝታ ማህደር ውስጥ የልደቱ ቦታ May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመሐመድ አሊ መሐመድ (ጋዜጠኛ) እስኪ በትዝታ ፈረስ ሽምጥ እንጋልብና የምርጫ 97ን ሂደት እንደዋዛ እንዳስሰው፡፡ ምርጫ 97 ሲነሳ ከትውስታ ማህደራችን ጎላ ብሎ የሚወጣው የሚያዚያ 30 Read More
ነፃ አስተያየቶች የዓለም ህዝብ ሥጋትና በዚሁ ሥጋት ውስጥ ተተብትባ የተያዘችው ኢትዮጵያ May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንደርደሪያ አገራችን ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ በተለይም ከአንደኛው እስከ ስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ህዝቧ አምልኮ ፈጣሪውን የሚከተልና የሃገሩን ፤ የወገኑን ክብር ሳያስደፍር የኖረ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አርአያ በሕወሐት የተፈጠረው የቀውስ ማእበል አድማሱን እየለጠጠ መሔዱን ተከትሎ «ታማኝ» ሆነው በሙስና ሲያገለግሉ የቆዩትን ጭምር እየበላ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በቀዳሚነት የሚያነሱት በጉምሩክ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም (117 ገጾች – ጥብቅ ምስጢር) May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/05/Final-Amharic-Understanding-Land-Investment-Deals-in-Africa-Ethiopia.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል May 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን (በሪፖረተር ጋዜጣ እንዲወጣ ካደረጉ በኋላ ለዘ-ሐበሻም እንደላኩት) በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the Read More
ነፃ አስተያየቶች ቱጃሮቹ የማን.ሲቲ ባለቤቶች ሮቤርቶ ማንቺኒን አሰናበቱ፤ ማን ሊተካቸው ይችላል? May 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ጣሊያናዊው ሮቤርቶ ማንቺኒ በዱባይ ባለሀብቶች የሚመራውን ማንችስተር ሲቲን ከአርባ አራት አመታት በኋላ ሻምፒዮን ባደረጉ በአመታቸው ከክለቡ አሰልጣኝነት ተሰናብተዋል። ማንችስተር ሲቲ እግር ኳስ Read More