ነፃ አስተያየቶች በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ – ከፕ/ር ቤካ መገርሳ May 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፈሰር ቤካ መገርሳ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፥ አሜን። “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በእርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰለማዊ ትግል ፋይዳ (ከአብርሃ ደስታ) May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ምንም ቢሆን ምንም (ለኩፉም ለ ደጉም) ወታደራዊ እርምጃ ተጠቅመህ ስልጣን መያዝ ለኣንድ ወገን ሃሴት ለሌላ ብሶት መሆኑ ኣይቀርም:: ጨቋኙ ደርግ ለሰላማዊ መንገድ ዕድል Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ፦ “ዘመድ መስላ ቀርባ አሞራ ዶሮ በላች” May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያጀማል (B.B) ሰሞኑን ለአንዱ የኦዲኤፍ አመራር አባል ብለው የጻፉትን ደብዳቤ በአንድ ድረ-ገጽ (ዘ-ሐበሻ) ላይ ለማንበብ እድል ገጥሞኝ ነበር። ደብዳቤውፕ የተላከለት ባለቤት ቢኖረውም የደብዳቤው ይዘት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ? May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ? ዛሬ ካልወጡሰ መቼ? ከሎሚ ተራ ዝነኛውና የማይጠገበው ድምጻዊ (ዶ/ር) ጥላሁን ገሠሠ፤ ሲያንጎራጉር፤ እንዲህ ብሎ ነበር፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማንዴላ በመጨረሻዋ የፍርድ ቀን ለዘረኞች ያለው. በሉሉ ከበደ May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ያዋላት የትግራይ ዱር አራዊት ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለውን የአፓርታይድ አይነት ስራት እነ ኒልሰን ማንዴላ ከደቡብ አፍሪካ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግሉ ጥራት እንዲኖረው -በቶኩማ አሸናፊ May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቶኩማ አሸናፊ አቅጣጫንና ግብን አለማወቅ ልዩነትን፡ መከፋፈልን ፡ አለመተማመንንይፈጥራል:: እርስዎስ የትነው ያሉት ? እንደ አንድ ዜጋ በሃገራችን ጉዳይ ላይ በሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ላይ ነገሮችን Read More
ነፃ አስተያየቶች በጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ? May 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አፍቃሪዎች አንዱ! በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንዴ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንዴ የቴሌቪዥን ጣቢያ Read More
ነፃ አስተያየቶች እየተስተዋለ – በወንድስን ገ/ህይወት (ቪ.ሚ) May 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት 22 ዓመታት በትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ሀገራችን በጉልበት መመራት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በህዝባችንና በሀገራችን ላይ በመፈጸም ላይ የሚገኘው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ሁኔታዎች ተባብሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች “አባይ ይገደብ፤ ኢህአዴግም ይገደብ፤ አባይ ይቀየስ ኢህአዴግም ይቀየስ!” – ከአቤ ቶኪቻው May 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ “የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት Read More
ነፃ አስተያየቶች ብአዴን ‹‹ሰለሞናዊ›› ስርወ መንግስት!? – (ሊያነቡት የሚገባ የአደባባይ ምስጢር) May 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድ ወቅት ዜጋ መጽሔት ላይ ታትሞ የነበረና ለግንዛቤዎ ይጠቅምዎታል ብለን እንደገና ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አቅርበናል። በአንዳንድ የአገዛዝ ሥርዓቶች በሀብት፣ በመደብ፣ ወይም ዴሞክራሲያዊ ምርጫ፣ አልያም በዘር Read More
ነፃ አስተያየቶች እርማት ለጃዋር መሐመድ፡ በነጭ ውሸት ላይ የተመሰረተ ትንተና የት ያደርሰን ይሆን? May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በቴዎድሮስ በላይ አቶ ጁዋር ሲራጅ መሃመድ በቅርቡ ከአቶ ደረጀ ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ (http://ethsat.com/video/esat-yehager-lij-activist-juwar-mohamed-10-may-2013/) በአጽንኦት ተከታትያለሁ። የሰውየው ግለ ታሪክና ያደረጋቸው ጉዞዎች መሳጭ ቢሆኑም Read More
ነፃ አስተያየቶች መላኩ ፈንታ መታመማቸውን ጠበቃቸው ፍ/ቤት ተናገሩ፤ ኦ! ኦ! ርዕዮት ዓለሙ ጡቷን ታማ የጮኸ የለም! May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሮቤል ሔኖክ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ ሳነብ ከሰሞኑ ከወረተኛዋ ኢሕአዴግ በፍቅር ሲቆሉ ከከረሙት ባለስልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ ታመው Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛና ገዥዎቻችን – በቢርደያ ይሃማክ May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጫርጫር ማረግ አምሮኛል፡፡ ‹እኛና ገዥዎቻችን› በሚል ርዕስ ሥር ተከታታይ ጽሑፎችን ለማቅረብ ወስኛለሁ፤ ልጀምር ነው፤ ቀጠልኩ፡፡ ቀጥያለሁ—– (ፀሐፊ፡- ቢርደያ ይሃማክ e-mail: aklilhabte@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 28 Read More
ነፃ አስተያየቶች በሚኒሶታ ለቤተክርቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተላለፈ ጥሪ May 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወለወድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን! ግንቦት ፳፻፭ ዓ.ም ባለፉት ፳ ዓመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሱ ጥፋቶችና በደሎች ባጭሩ እና Read More