ነፃ አስተያየቶች እኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – ይህ ነው አቋማችን! August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቡ ዳኡድ ኦስማን እኛ ኢትዬጲያያን ሙሊሞች…………………… -ከክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ጋር በሃገራችን ኢትዬጲያ ከ 1400 አመታት በላይ በሰላም፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ እየኖርን እንገኛለን፡፤ ሁላችንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአቡነ ጳውሎስ የመቃብር የነሐስ ሐውልት የተመደበው 1.5 ሚልዮን ብር ነው August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአቡነ ጳውሎስ ሙት ዓመት ትናንት ታስቦ ውሏል። ይህን ተከትሎ በወጡ መረጃዎች የሟቹን ፓትርያርክ የመቃብር ሐውልት በነሐስ ለማሠራት 1.5 ሚልዮን ብር የተመደበ መሆኑ ታውቋል። የሐራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላም ምንድነው? (ታደሰ ብሩ) August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታደሰ ብሩ 1. መንደርደሪያ የወያኔ ሰዎች ጋር የፓለቲካ ሙግት መሰል ነገር ከገጠማቸው ውይይቱን ያለ ጥርጥር የሚረቱበት ወደሚመስላቸው ወደ “ሰላም” ጉዳይ ይስቡታል። ከዚያም አገራችን ለዘመናት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኢሕአዴግ ፖለቲካውን የሚመራው በዕዝ ነው እንጂ በሃሳብ የበላይነት አይደለም” – አቶ ሃብታሙ አያሌው August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ ሃብታሙ አያሌው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና ምክትል የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ነው፡፡ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር አተባባሪ ኮሚቴ August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/SKMBT_C28013081615061.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች የወለፌንድ አገዛዝ፦ በረመዳን እሥር፣ በዒድ-አልፊጥር ግድያ August 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/MWAO_V1No22_ሐሙስ-ነሐሴ-9-ቀን-2005-ዓም_Thu-15Aug2013_የወለፌንድ-አገዛዝ፦-በረመዳን-እሥር፣-በዒድ-አልፊጥር-ግድያ-1.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ጠላቶችና የአምላክ እጆች – አበራ ሽፈራው August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ኢትዮጵያ ለዘመናት ተከብራና ሳትደፈር የኖረች አገር ለመሆኗ ታሪክ ምስክር ነው። ይሁንና አገሪቷ ለዘመናት የተለያዩ ትልልቅ ችግሮችን አሰተናግዳለች ።ከነዚህ ችግሮች ውስጥም የተፈጥሮና Read More
ነፃ አስተያየቶች “አስማተኛ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም” – የታገዱት መምህር ግርማ ወንድሙ August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁና ትምህርት እንዳይሰጡ መታገዳቸውን እስከ እግድ ደብዳቤው በማቅረብ መዘገቧ ይታወሳል። የርሳቸው ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪነቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩ August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/What-is-Peace.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መርህ በባህር ዳር ያካሔደው ሰላማዊ ሰልፍ ክፍል 1,2, 3 & 4 August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 1 ክፍል 2 ክፍል 3 ክፍል 4 Read More
ነፃ አስተያየቶች የወላድ መካን በጐንቻው! August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/08/የወላድ-መካን.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች ‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ ላይ ቀርበው ታዳሚዎችን የመሰጠና ያወያየ ኃሳብ አንሸራሽረዋል። በፓርቲው ጽ/ቤት የተገኙ ወጣት ምሁራንም የፕሮፌሰሩን ኀሳብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም) August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ August 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዩሱፍ ያሲን የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ Read More