ነፃ አስተያየቶች - Page 206

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7 ምክንያቶች

December 13, 2013
ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦

የብሄር እኩልነት!

December 11, 2013
‘የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን’ ማክበር ጥሩ ነው። ምክንያቱም ባህሎቻችን ስናቀርብ እርስበርሳችን በደንብ እንተዋወቃለን፤ ከተዋወቅን እንከባበራለን። ከተከባበርን አንድነታችን ይጠነክራል። ግን … ቀን ጠብቆ፣ አብሮ መጨፈር፣

ሚኒሶታ መድኃኔዓለም ደብረሰላማችን ፣ ትንሿ ኢትዮጵያ ምትክ አገራችን – ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ያስተላለፉት ጥሪ

December 7, 2013
Dec.7, 2013 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ። አሜን! ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅበትንና መቻቻልና አንድነት የሰፈነበትን ማኅበር ወይንም ስብስብ ሁሉ የኃይማኖት ይሁን የሌላ የማፍረስና

ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» – መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1

December 7, 2013
ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት

ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?

December 1, 2013
ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን
1 204 205 206 207 208 250
Go toTop