ሰብአዊ መብት - Page 4

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ

April 25, 2023
መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን  ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ

የታፈነው አንድ ግለሰብ አይደለም፤ ኢትዮጵያዊ ቅንነትና ትልቅ ሙያዊ አቅም ነው !

April 4, 2023
ዶክተር በቀለ ዓለሙ ይባላል። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ከቀኑ 9:30 ልጆቹን ከትምህርት ቤት ለማውጣት በሄደበት በመንግሥት ኃይሎች አፈና ተፈጽሞበታል። ዶክተር በቀለ ልጆቹን ከትምህርት

ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጪ እና በዘፈቀደ የተነፈጉ ሰዎች መብቶች ላይ ያተኮረው ግልጽ የምርመራ መድረክ (National Inquiry/Public Inquiry) በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ

April 3, 2023
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከዚህ ቀደም በሕዝብ ፊት የሚካሄዱ ግልጽ የምርመራ መድረኮችን በሃዋሳ ከተማ ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም.

በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ የሚደረጉ ገደቦች እና በአባላቶቻቸው ላይ የሚደርሱ እንግልቶች በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል

March 30, 2023
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከተፎካካሪ/ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በእናት ፓርቲ እና በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የመሰብሰብ መብት መከልከል እንዲሁም የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ

ጀግኖችን አለማክበር ሌሎች ጀግኖች እንዳይወጡ እንቅፋት ነውና አፈናው ይቁም! – እናት ፓርቲ

March 29, 2023
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በየትኛውም መመዘኛ ሰብዓዊ መብቶች ለድርድር የማይቀርቡ ተፈጥሯዊ መብቶች መሆናቸው በዓለም አቀፍ ሕግጋት የተደነገገ ሲሆን በሀገራችን ሕገ መንግሥት

መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ

February 23, 2023
አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም

ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ ዘላቂ መፍትሔን ለተፈናቃዮች ማመቻቸት በአግባቡ እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ያስችላቸዋል

February 15, 2023
ምንም እንኳን ለተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ማፈላለግን በተመለከተ መንግሥት ተቀዳሚ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች ስኬታማ እንዲሆኑ የማገዝ ኃላፊነት አለባቸው የኢትዮጵያ
1 2 3 4 5 6 12
Go toTop