ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጀግናው አርበኛ የሻለቃ ለማ ወልደጻድቅ መታሰብያ ድርጅት November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ በቅድምያ፣የምንወዳትየአገራችንኢትዮጵያርዕሰ-ብሔርእንደመሆንዎመጠን ኢትዮጵያንለመታደግናከጠላትለመከላከልየሚያደርጉትንጥረትእንደምንደግፍለመግለጽእንወዳለን። የጀግናው አርበኛ የሻለቃ ለማ ወልደጻድቅ መታሰብያ ድርጅት ዓለም ያወቃትን፣ ያከበራትን፣ የአፍሪካና የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነፃነት አርማና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! October 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ! ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “ሕወሃትን ለመዋጋት የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀስቃሽ አያስፈልገውም!” ከአገር አድን ግብረኃይል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል SAVE ETHIOPIA TASKFORCE ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ (August 19, 2021 ለሃያሰባት ዓመታት በሕወሃት የጭቆና ቀንበር ሲማቅቅ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሕገ-ወጥ የዶላር ምንዛሪን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን ለጎን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና ኢሕአፓ፣ ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን ይላል!! August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት! የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! July 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ አማራዊ ማንነቴን በትግሬነት አለውጥም፣ ትውልዴን አላስጠፋም፣ ከትህነግ/ወያኔ ጋር ተባብሬ ኢትዮጵያ ሃገሬን አላፈርስም፣ አላስፈርስም በማለት ለ40 ዓመታት ሲታፈን፣ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የወጣ መግለጫ July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ቦርድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃምሌ 3 እና 4፤ 2013 ዓ.ም. የሁለት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል July 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ! July 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ ሀይል ዳግም እንዲያንሰራራና ህዝባችን በመስዋእትነት ያስከበረውን ማንነት በፖለቲካ አሻጥር እንዲገፈፍ የሚደረገው ጥረት ተቀባይነት የለውም። በአሁኑ ሰዓት የአማራ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የተረጋገጠ የምርጫ ውጤት (ከምርጫ ቦርድ የዛሬ መግለጫ የተገኘ) July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ ) – አራት ፖርቲዎች (ኢዜማ፣ ኢህአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) ተወዳድረዋል – ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል 2. ደቡብ ክልል Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች “የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል! July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና Read More