ነፃ አስተያየቶች የደቡብ አፍሪካው ድርድር የጨረባ ተዝካር – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር) November 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ዓመታት ጦርነት በኋላ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ሕይወት ለህልፈት የዳረገው፣ ከቀያቸው ያፈናቀለውና ረሃብ አፋፍ ላይ ያደረሰው የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ክልል አማፂ ሃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርድር ወይስ ማደናገር! November 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንግዲህ እንዳለመታደል ሆኖ የእኛኑ የኢትዮጵያውያን ዕጣ -ፈንታ ወሳኞቹ ምሕራባዊያኑና የምዕራባውያኑ አፍሪካዊያን መሪ ነን ባይ ቡችሎች ሁነዋል። ለነገሩ የአባቶቻችን “እምቢ ለነጭ ነጫጭባ ፣ ለባንዳ” የሚለውን ትብዕል Read More
ነፃ አስተያየቶች ማይክ እና ሐመር – ሲና ዘ ሙሴ November 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም የፈሰሰው የኢትዮጵያ ጀግና ልጆች ደም የፍትህ ያለ ይላል ። እናም ፡- የማይክን ኃያል ድምፅ ፤ ሐመርን ኃያልነት … ብናውቅም ፤ እጃችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕዉነት እና ሞት በምኞት አይቀርም November 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጦርነት የተጀመረበት ሳይሆን የስልጣን ክፍፍል እና ድልድል ስግብግብነት የተነሳ የጦርነቱ ማግስት ነዉ ፡፡ ይህም ጦርነት መጋቢት 24 ቀን 2010 Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ ልጆች ድርድር እና “የትጥቅ ይፍቱ” ማጭበርበሪያ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) October 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀ. የመለስ ልጆች ድርድር ከድርድሩ ምን እንጠብቅ? የመለስ ራዕይ አስቀጣይ የሆኑት ሕወሃትና ብልጽግና (ኢሕአዴግ ቁ.2) የሚሠሩት ነገር ሁሉ መለስ የሠራውን ኮፒ ፔስት ነው ለማለት Read More
ነፃ አስተያየቶች ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት በዶ/ር በቀለ ገሰሰ ለቀረበው አጠር መጠን ያለ ገለጻ የተሰጠ ወንዳማዊ ሂስ! October 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 30፣ 2022 ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት ዘአበሻ ድረ-ገጽ ላይ ለአንባቢያን ያቀረብከውን ጽሁፍህን ተመለከትኩት። ጽሁፉ ማለፊያ ነው። በመሰረቱ የማንኛውም ህዝብ ህልምና ፍላጎት ሰላምና Read More
ነፃ አስተያየቶች የህመሙን ምክንያት እየሸሹ የህመም ስቃይ ማስታገሻ ፍለጋ ላይ የመጠመድ ክፉ የፖለቲካ አባዜ! – ጠገናው ጎሹ October 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ October 30, 2022 ጠገናው ጎሹ ሸፍጠኛና ሴረኛ የፖለቲካ ነጋዴዎች (merchants of hypocritic and conspiratorial politics) የሚፈራረቁበት የአገራችን ፖለቲካ እጅግ ሥር ለሰደደው ሁለንተናዊ የህመም ስቃይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የኢትዮጵያ ተደራዳሪወች ወይስ የወያኔና የኦነግ አስታራቂወች? – መስፍን አረጋ October 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራባውያን አጋፋሪነት ደቡብ አፍሪቃ፣ ፕሪቶሪያ ላይ የሚካሄደው ዱለታ በኦነግ የበላይነት የወያኔን ሎሌነት በማስቀጠል የአማራን ሕዝብ ቴሳ ለማጥፋት ሁለቱ የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላቶች ከአማራ ሕዝብ ጀርባ የሚስማሙት Read More
ነፃ አስተያየቶች ህይወት፤ ሰላምና ዕድገት – በቀለ ገሠሠ October 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ በመጀመሪያ የሰዉ ህይወት ዉድና ቅዱስ መሆኑን አንርሳ። ህይወት በግፍ እየተቀጠፈ ሰላም አይኖርም። ሰላም ከሌለ ዕድገት አይታሰብም። መሞት፤ መፈናቀል፤ መሰደድ፤ ልመናና ሰቆቃ ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደግሞም የሰላሜ ሰው የታመንኩበት – አስቻለው ከበደ አበበ October 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ ወር ገደማ የተከበረው የመስቀል በዓልን አሰመልክቶ ጠ/ሚ አብይ እንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸው ላይ እንዲህ ብለውን ነበር፡፡ “ …እንጀራችንን የበሉ ተረከዛቸውን አንስተውብናል…”ጠ/ሚ ይህን አባባል ቀጥታ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ዘላቂ መግባባት እንዲኖር ይፈለጋልን? October 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ድፍን ሁለት ዓመት ሊያስቆጥር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት የቀረዉ በኢትዮጵያዉያን እና በኢትዮጵያ ግዛት ስር በሚገኘዉ ትግራይ ክልል አስተዳደር ዛሬም ቀጥሎ ለያዥ ለገናዝዥ አስቸግሯል፡፡ ለዚህም Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመን ተሻጋሪና እውነታን መስካሪ የአማራ ህዝብ እንጉርጉሮወች አጭር ቅንጫቢ (እውነቱ ቢሆን) October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀ) ወያኔ የእኔ ናቸው የሚላቸውን በሰሜኑ የአማራ ታሪካዊ ርስቶችና ቦታወች መሆናቸውን ማረጋገጫ፦ ማረሻው ሚንሽር መጎልጎሊያው ጓንዴ የአባ ስበር አገር ወልቃይት ጠገዴ አለማጣ ዉዬ መልሼ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተሟላ ነፃነት እና ዘላቂ ብሄራዊ አንድነት በተማፅኖ ዕዉን አይሆንም October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ታሪክ ኢትዮጵያን በማሳነስ እና ህዝብን በመከፋፈል አንዱን እና ዋነኛዉ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ክፍል የሆነዉን ብዙኃን ዓማራ ኩሁሉም ብሄራዊ አዉድ በማግለል ከፍተኛ በደል Read More
ነፃ አስተያየቶች የታቀደው የመንግሥትና የሕወሃት ንግግር፣ መሰናክሎቹና የሚጭረው ተስፋ – ባይሳ ዋቅ-ወያ October 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ***** ከሁለት ዓመት መገዳደል በኋላ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላም ለመቋጨት አሸማጋዮች ተሳክቶላቸው በደቡብ አፍሪካ ሊደረግ የነበረው ንግግር ሳይሳካ መቅረቱ ብዙዎችን አሳስቧል። በተለያዩ Read More