ነፃ አስተያየቶች የዛሬው ያገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንጻር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ October 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዚህ ጽሑፌ ዓላማ፣ ዛሬ በመንግሥትና በተፋላሚ ወገኖች መካከል እየተደረገ ያለው ግጭት በተወሰኑ ቡድኖች የተቀሰቀሰ እንጂ፣ የሕዝቦች ግጭት አለመሆኑን ለማመልከት ነው። እንደዚሁም፣ የውጭ ኃይላት ለግጭቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ – መስፍን አረጋ October 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ግልጽ የሆነ ልዩነት ያላቸው ሁለት ትልልቅ ቡድኖች አሉ፡፡ እነዚህ ሁለት ኃይሎች … አማራ ብልፅግና እና ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ካሉ ኃይሎች ጋር በቅርብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ሆይ በድርድር ስም እዳትሸወድ!! – ተዘራ አሰጉ October 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ድርድር ፣ ሽምግልና ፣ ሰላማዊ ውይይት ፣ ከተቀናቃኞች ፣ ከተፋላሚዎች ፣ ከተቀያየሙ ከዚያም አልፎ ደም ከተቃቡ ባለአንጣዎች ፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር ማከናወን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ቀደምት ባህላዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ሃይማኖታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በፊደራል ደረጃ ልዩ ትኩረት የተደረገበት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፣ የ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ልዩ መረጃ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ October 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በመሥከረም 28/ 2015 ዓ/ም በሶሻል ሣይንሥ ተማሪዎች ፈተና ይጀመራል ። ይህ በፈተና አሰጣጡ ልዩ የሆነው አገር አቀፍ ፈተና ፣ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመቅረት መዘግየት በሚል እሳቤ የቀረበ ጭፍን ጥላቻ አስተያየት አይደለም ሊሆንም አይችልም!! – አኒሳ አብዱላሂ October 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢሕአፓ 75ኛውን፣ ከዛም 100ኛውን አለፍ ብሎም 150ኛውንና 200ኛውን የሚያከብርበት ጊዜ ይመጣል። ይድረስ ለ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ባለበት 25.09.2022 ዓ. ም. አኒሳ አብዱላሂ እንደ መግቢያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብአዴን የዝንጀሮን ያህል እንኳ ኢፍትሐዊነትና ጥቃት አይሰማውም! – በላይነህ አባተ September 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የሃያ ሰባቱ የህወሀት በምድር ታይቶ የማይታወቅ የስግብግብነት ደዌና የአሁኑ ተኢቦላ የከፋ “የኔ” ወረረሽኝ በሽታ በአማራ ጫንቃ እንደ ቀንበር የተጫነውን ብአዴንና አለቆቹን ተመራማሪዎች ስለፍትህ ታጠኗቸው ዝንጆሮዎች ለማወዳደር Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦ – ብልፅግና. . . . አ – ብልፅግና (ኤፍሬም ማዴቦ) September 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) በህገ መንግስቱ ውስጥ ቋሚ ቦታ ያለው “ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም” በቋሚነቱ ይቀጥላል እንጂ ለድርድር ቀርቶ ለውይይትም አይቀርብም። የብሔር ፌዴራሊዝምን ማንም ሊነካው የማይችል የኦሮሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭራቅ አሕመድ ጭራቅነትና ያማራ ሕዝብ ዕይታ – መስፍን አረጋ September 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁላችንም ጅን አለን፣ ያንተ ጅን ግን የተለየ ነው፡፡ ስብሓት ነጋ ለጭራቅ አሕመድ በሰይጣናዊ እሳቤው ወደር የለውም የሚባለው የወያኔው ስብሓት ነጋ ከኔ የባስክ ሰይጣን ነህ የሚለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦነግ/ኦህዲዶች አይኪው ቢለካ … ዳግማዊ ጉዱ ካሣ September 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ እሬቻችንን እያበላን የሚገኘውን የእሬቻን በዓል ጨምሮ ከሦስት ያላነሱ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ በዓላት የሚከበሩበትን የመስከረም ወር 2015 ዓመተ ምሕረት ልናገባድድ አሥር ቀናት ያህል ይቀሩናል፡፡ ቀደምት አበው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዒላማውን የሳተ የፖለቲካ ትግል ድግግሞሽ እና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ September 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከፃፋት ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የሆናት አልወለድም እንዴት እንደተወለደች ሲያስተዋውቀን በተለያዩ የመንግሥት ሥራዎች ውስጥ በሠራበት ጊዜና ተሞክሮው ያስተዋላቸውን በተራ ዜጎች ላይ የሚፈፀሙ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በሥመ አብ! ” በሉ የኑሮ ውድነቱ የማይቀለበስ አደጋ ሊያሥከትል ይችላልና! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ በስመአብ ! በስመአብ! … በ3000 ብር በዲግሪ የተመረቀ ተማሪን መቅጠር ? ማለት ምን ማለት ነው ?” አማተቡ አንጋፋው ኢኮኖሚሥት ፣ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሬ ካራጁ …እንዳይሆን መጠንቀቅ ደግ ነው – ሲና ዘ ሙሴ September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጠላቶቻችንን ሤራ ለማክሸፍ ነገሮችን በጥልቀት ፈትሾ መረዳት እጅግ አሥፈላጊ የሆነበት ጋዜ ላይ ደርሰናል ። “ ኢትዮጵያ በጦርነት ድል አትደረግም ። በሹመት ፣ በጥቅምና በመሣሠሉት እንጂ ! እናም ፣ ከፍተኛ የመንግሥቷን ባለሥልጣናት በመደለል ፤ ግሪን ካርድ በመሥጠት ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት የአማራ ዜጎች ከወለጋ የሰው ማረጃ ቄራ በሰላም እንዲወጡ የብልጽግና ፌዴራልና፣ የኦሮሚያና የአማራ ክልላዊ መንግሥቶች ግዴታና ተጠያቂነት አለባቸው September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት Read More
ነፃ አስተያየቶች የምንኖረዉ ለዕዉነተኛ ለዉጥ መሆን አለበት September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገር እየጣመሰ ፤ ህዝብ ደም እያለቀሰ በኢትዮጵያ የግለሰብም ሆነ የቡድን እና የህዝብ መብት የሚከላከል ህገ-ብዙኃን ባለመኖሩ ከሶስት አስርተ ዓመታት በላይ የዘለቀዉ አድሎ እና መድሎ Read More