ነፃ አስተያየቶች - Page 55

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሜዳ ሲቃጠል ተራራ ከሳቀ ያ ተራራ ከሜዳው የበለጠ በእሳት መጎዳቱ አይቀርም – መኮንን ሻውል ልደጊዮርጊስ

November 15, 2022
በኢትዮጵያ አንድ መንግስት እንዳለ ነው በበኩሌ የማውቀው ። እንደ ህገ መንግስቱ ከሆነ የፌደራሉ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት ነው ፡  ለአስተዳደር ተብሎ የተከለሉ አስተዳደር አገልግሎት የሚሰጡ

ከድርድር ስምምነቱ በኋላ የአማራ ክልል የመንግስት ሠራተኞች ደረት እንዲደቁ ለምን ተፈለገ? አድምቁልኝ… ድራንዝ ጳውሎስ / ከባህር ዳር

November 14, 2022
በኢትዮጵያ መንግስትና በአሸባሪው የትግራይ ቡድን (ከስምምነቱ በኋላ አሸባሪ የሚለው መጠሪያ መነሳት አለመነሳቱን ሳልረዳ በማንሳቴ ይቅርታ ይደረግልኝ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የተጀመረው ጦርነት ከብዙ

ሰላም ጦርነትን ሲያሸንፍ፣ የደቡብ አፍሪካው ስምምነት፣ ይዘቱ፣ ተፈጻሚነቱና ተግዳሮቶቹ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

November 14, 2022
ከሁለት ዓመት አውዳሚ ጦርነት በኋላ ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች በደቡብ አፍሪካ ተገናኝተው ለአሥር ቀናት ያህል ከተደራደሩ በኋላ አንዳች አመርቂ ስምምነት ላይ መድረሳቸው መላውን ሰላም ወዳድ

በህገመንግስቱና በሽግግሩ ቻርተር ይሁን ቢባል እንኳ (ቢባል እንኳ ነው እያልኩ ያለሁት) ወልቃይቶችና ራያዎች የአማራ ህዝብ አካላት ከመሆን የሚያግዳቸው አንዳችም ነገር የለም!!!

November 9, 2022
ፋስሽስቱ ህወሐት በወቅቱ የነበረውን ወታደራዊ ጡንቻና የፖለቲካ የበላይነት ተጠቅሞ የወላቃይት ጠገዴ አማራዎችን ማንነት እና መኖሪያ ቦታ ይለፈቃዳቸውና ያለፍላጎታቸው ዘርፎ ወደትግራይ ክልል ጠቀለለ። በዚህ ጊዜ ህገመንግስት የሚባል ነገር አልነበረም።

የፕሪቶሪያ ስምምነት:- ውጫሊያዊ ወይስ አልጄርሳዊ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

November 5, 2022
ስምምነቱ ከሀገራዊ ዘላቂ ሰላም አኳያ   በዚህ ጽሑፍ የፕሬቶሪያውን ውል አጠቃላይ መንፈስ፣ ዓላማና መዘዝ ለማሳያ አንድ አንቀጽ ላይ ብቻ እናተኩራለን። የሥልጣን ውዝግቡ ማእከል የተደረገውና
haile larebo

ስለድርድሩ ባነሣሁት ነጥቦች ላይ ነቀፋም፣ ኂስም ሲነሡ ዐያለሁ – ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ

November 4, 2022
እንዳነበብሁትና እንደተረዳሁት ከሆነ፣ ዕርቁ ወያኔን ከጣረ ሞት ነው ያዳነው። ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ ወያኔ ከባድ ጦር መሣርያውን ለማእከላዊ መንግሥት ያስረክብ ቢባልም፣ ድርጅቱና አባላቱ በምንም መልኩ አልተነኩም
1 53 54 55 56 57 250
Go toTop