ነፃ አስተያየቶች መንግሥት ያለጥበብ አይቆምም፤ ሀብትም ያለጥበብ አይቆይም!!! ተረት ታሪክን አያሸንፍም!!! (ፂዮን ዘማርያም) November 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የጫካው ጦርነት ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ፤ አንድ ሚሊዮን ወጣቶች ህይወታቸውን አጥተዋል………!እንዲሁም አንድ ትሪለየን አምስት መቶ ቢሊዮን ብር የመሠረተ-ልማት ውድመት በሁለቱ ዓመት ጦርነት ተመዝግቦል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተለመደው ይወርፏቸዋል፤ እንደራሴዎቹ ግን በሳቅ ያጅቧቸዋል – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ November 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ እለቱ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም ነው፡፡ በኢ.ፌ.ደ.ሪ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በ6ኛው ዙር 2ኛው የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ ተሰይሟል፡፡ ዋንኛው የእለቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደረጀ ዘለቀና መሰሎቹ ፀራማራ “ምሁራን” – መስፍን አረጋ November 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠላትህ ሲጀምር ራሱን ማጋለጥ፣ እስከሚጨርስ ታዘብ ብለህ ጸጥ (Never interfer with your enemy while he is destroying himself, Napoleon Bonapart) ወያኔ አዲሳባን ተቆጣጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦነግ ብልጽግና ጡሩምባ፣ መሬት ቀዶ ገባ!!!መሬት ለኢንቨስተሩ!!! መሬትና የመብት ማሽቆልቆል!!! – ፂዮን ዘማርያም November 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር አብይ አህመድ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኢትዮጵያ ገጽታ ጦርነት፣ ርሃብ፣ በሽታና ስደት በአንድ በኩል፣ ሌላዋ ገጽታዋ ደግሞ ፓርኮች፣ ፋውንቴኖች፣ ስው ሰራስ ሐይቆችና Read More
ነፃ አስተያየቶች ትኩረት ለስነምግባራዊ መሪወች እና ድርጅቶች ግንባታ!! – በስንታየሁ ግርማ አይታገድ November 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታዋቂዊ የስራ አመራር ምሁር ፒተር ድሩከር በእድገት ወደ ሆላ ሀገሮች ይልቅ በስአመራር የተበድሉ ይበዛሉ በሚለዉ አባባሉ በብዛት ይታወሳል ፡፡አባባሉ ለሀገር ወይንም ለድርጅት እድገትም ሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙስናን እንዴት እንከላከል? በስንታየሁግርማ November 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ በስንታየሁግርማ (0900065962) ፕሮፌሰር ዩሪ ሀረሪ የአለም ማህረሰብ በጋራ መዋጋት ያለበት ሶስት ዋና ዋና ችግሮች የአየር ንብረት ለዉጥ፤የኑክሊየር ሀይል እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንሲ ጋርየተያያዙ አሉታዊ ችግሮች ናቸዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭራቅ አሕመድ ኦነግ ሸኔ እና የሂትለር ኤስ ኤስ – መስፍን አረጋ November 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ ስልጣኔን ለመንካት ብታስቡ መቶ ሺወቻችሁ ባንድ ጀንበር ትታረዳላችሁ በማለት ባዲሳቤወች ላይ በግልጽ ዝቷል፡፡ ልብ በሉ፣ ጭራቅ አሕመድ ያለው ተቃውሞ ይነሳል ወይም ሁከት ይፈጠራል ሳይሆን፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ስምምነቱ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ትክክለኛው የትግበራ ስራ በቅርቡ ይጀምራል፣ ቀጥሎስ ምን ይጠበቃል? – ሰዋለ በለው November 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ November 18, 2022 – ሰዋለ በለው – sewaleb@yahoo.com የመግቢያ ዳራ “እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል።” አዎን፣ በመጨረሻም እውነት እና ንጋት በጠራ ሁኔታ ግልፅ ይሆናሉ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ላቶ መስፍን አርጋ! – Dr. Ing. Teferedegn Haile November 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ እዉን ያማራ ሕዝብ ባርነት የሚወድ ነዉ? በተስኘ ርዕስ ጀነራል ተፈራ ማሞ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ መልሳቸዉ ላይ «..ያማራ ሕዝብ ባሪያ ሆኖ መኖር የሚችል ነዉ። » Read More
ነፃ አስተያየቶች ብልፅግና ሆይ ከፖለቲካ ቁማር /Political Conspiracy/ ና ከፖለቲካ አስመሳይነት /Political Correctness/ አባዜ ውጣ November 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የሚያዋጣውን እራሱ ቢያውቅም ሃገርን በሰላም ፣ በሕግና በአንፃራዊነት በተረጋጋ መንገድ ለመምራት ከብልጣብልጥነትና ከተንኮል በፀዳ / far from Conspiracy/ መልኩ ሊያስተዳድር የግድ ይለዋል እንላለን። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከፕሪቶርያው ስምምነት የምንማረው – ባይሳ ዋቅ-ወያ November 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፣ ባላፈው ሳምንት በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶርያ፤ በፌዴራል መንግሥቱና በሕወሃት መካከል የተፈጸመውን ስምምነት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ተሠንዝረዋል። ስምምነቱን የደገፉም የተቃወሙም ነበሩ። በየራሳቸው ምክንያት። Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹መዋቅራዊ ማሻሻያ መርሃ-ግብር!!!›› ከዓለም ባንክና አይኤምኤፍ ሆድቃ፣ ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! (ክፍል 1) – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) November 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY በ2022እኤአ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 112 ቢሊዩን ዶለር ወይም 6.222 ትሪሊዮን ብር መድረሱ የኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ መሽመድመዱን ያሳያል!!! ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! ላም አለኝ በሠማይ፣ ወተቷንም አላይ!!! በ2022እኤአ የኢትዮጵያ ጂዲፒ (GDP) መቶ አስራ ሁለት ቢሊዩን ዶለር Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት ክልሎች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ November 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emdadebo@gmail.com) ከአዲስ አበባ በሱሉልታ፣ በቱሉቦሎ፣በአቃቂና በሰንዳፋ በኩል እየወጡ የኢትዮጵያን ዋና ከተማ ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ አራት በሮች አሉ። እነዚህ አራት Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካኖችን ከህውሃት ጋር ያወዳጃቸውን ሚስጥር ካላወቅን ጦርነቱ አይቆምም በሚል በአቶ አብዱራህማን አህመድ ለአንድ አፍታ ወግ በሚባለው የዩቱቭ ቻናል የሰጡትን ሀተታ አስመልክቶ የቀረበ የግል ግምግማ! November 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 15፣ 2022 ከአስራአምስት ቀናት በፊት አቶ አብዱራህማን አህመድ የህውሃትን አነሳስና አስተዳደግ፣ እንዲሁም መንፈሱ ጦርነትን በማካሄድና በመዝረፍ መታነፁን አስመልክቶ፣ ቀዳማዊ ወያኔና የአሁኑን Read More