ነፃ አስተያየቶች - Page 29

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

መፍጠንና መፍጠር፡ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ ጸረ-አማራ ዘመቻ – በደሳለኝ ቢራራ

July 20, 2023
ብልጽግና ፓርቲ የህወኃት መቁረጫ እና የኦነግ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ ከሁለቱም ወላጆቹ በወረሰው ክሮሞዞም የተገነባ የራሱ ማንነትና ባህርያት አሉት። በመሆኑም ዘውገኝነት፥ ሴራ፥ ውሸትና አማራ ጠልነት
aklog birara 1

የኢትዮጵያ ስትራተጂክ ግርዶሽ: አሜሪካ የበላይነቷን ለማመቻቸት አፍሪካዊ አገልጋይ ገዝታለች – ክፍል 2 ክ 8

July 18, 2023
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) እኛ ሞኝና ተላላ ሆነን፤ ኢትዮጵያን እንደ ሃገር እና ኢትዮጵያዊነትን እንደ ዜግነት መለያ አድርገን ድጋፍ የሰጠነው (The No More Movement and support

ያለን ጊዜ በጣም አጭር ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ከሣ

July 18, 2023
ሰሚ ጠፋ እንጂ ብዙ ጊዜ ተናገርን፤ ለፈለፍን፡፡ የአማራና የኦሮሙማ ነገር በፍጹም በአጭበርባሪ የሽምግልና hidte አይፈታም፡፡ ዳግማዊ ወያኔ ኦነግ/ኦህዲድ አየር ባጠረው ቁጥር አማራን በቄስና በቃልቻ የሚያጃጅለው ነገር መቆም አለበት፡፡ የሚያቆመው ደግሞ አማራ እንጂ ብአዴን ወይም ጌታው

ጸረ-ሴማዊ ጽንፈኝነት በኢትዮጵያ፡ የኦሮሙማ አዲስ አሰላለፍ

July 17, 2023
በግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) መግቢያ ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም በሚባል ክፉ የመንግስት ስርዓት ምክንያት ኢትዮጵያ ለከፍተኛ ችግር ተዳርጋ ቆይታለች። እ.ኤ.አ. ከ1990ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ጥላቻን አንግቦ ለዙፋን

ባለሁለት እግሩን አሳማና የአማራው ተጋድሎ – እውነቱ ቢሆን 

July 17, 2023
የመልእክቱ ጭብጥ፦ ለአማራው የአልሞትም ባይነትና የነጻነት ተጋድሎ ድል ማድረግ አስቀድሞ  የባለሁለት እግሮቹ አሳማወች በያሉበት መወገድ ግዴታ  (PREREQUISIE)  ነው፡፡ የፖለቲካ ስልጣን ከጠመንጃ አፈሙዝ እንደሚፈልቅ ሁሉ

የአስተሳሰብንና የአካሄድን ሸውራራነት (ስህተት) ተገንዝቦ ወደ ትክክለኛው አስተሳሰብና የተግባር ውሎ መመለስ እኮ ነውር አይደለም!

July 17, 2023
July 16, 2023 T.G በአሜሪካ (ካሊፎርኒያ ግዛት) ለሚሠራው ገዳም በእሸቱ ማህበራዊ ሚዲያ (ዶንኪ ቲዩብ) በመካሄድ ላይ ስላለው ዘመቻ ባለፈው ሳምንት (July 10) “ዛሬም ከአስቀያሚው

የአማራ ምሁር ነኝ ያልክ ሁሉ የውስጡም የውጩም ቁማር ይግባህ

July 15, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከጥቂት ዓመታት በፊት አማራን  በማስጨፍጨፍ ታሪክ ከዘገባቸው ጅላንፎ ጭራቆች አንዱ “ፖለቲካ ቁማር ነው፤ ቁማሩን ታሸነፍን ጨዋታው አለቀ” ዓይነት ንግግር ሲያደ ግና “ኢትዮጵያ ሱሴ፣

በአማራው ክልልና በሌሎችም ቦታዎች “የማይታወቁ ሰዎች”ን ያብዛልን!!

July 15, 2023
ይነጋል በላቸው አማራ የፊታችንን ጦርነት (አሁን በቅጡ ተጀምሮ ካልሆነ) በአሸናፊነት የሚወጣበት እልፍ አእላፍ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል፡፡ እሱ አሁን አይጠቅምም፡፡ ዋናው አማራ ፋኖና ሕዝቡ በአጠቃላይ

የፖለቲካ  ቁማርተኞች “ የእምቢ አላረጅም” አባዜ! – ተዘራ አሰጉ

July 14, 2023
ፖለቲካ አቅም እስከፈቀደ ድረስ ለሃገር እምርታ ሲባል  በተለይ የፖለቲካ መርሁ /Manifesto/ አዋጭ ሁኖ በሕዝብ ሕይወት ላይ ሰላማዊ የእድገት ለውጥ ካመጣና ማህበረሰባዊ ቅቡልነት አግኝቶ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት እስካደረገ ድረስ
1 27 28 29 30 31 250
Go toTop