ነፃ አስተያየቶች - Page 209

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እዚህም አዚያም ጩኸቱ ተበራክቷል . … ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ጋዜጠኛ)

October 22, 2013
ያን ሰሞን አንድ ጋዜጠኛ ወዳጀ ከወደ አማሪካ የሚያየውን የስደተኛ ህይወት በጨረፍታ በሚያስቃኝበት መጣጥፉ “ስሞት ሬሳየን አቃጥሉት !” ብሎ የተናዘዘን ወንድም አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ከእነ

በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የሻማ ማብራት ሥነሥርአት ተካሄደ

October 21, 2013
ሄለን ንጉሴ / ከኖርዌ በኦክቶበር 20, 2013 የኢትዮጵያ ሥደተኞች ማህበር በኖርዌ የኢጣሊያ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሣ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያና ኤርትራዊያን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉን

የኢህአዴግ ቀጣይ የፖለቲካ ሴራዎች – (ተመስገ ደሳለኝ)

October 20, 2013
ከ ተመስገ ደሳለኝ አዲስ አበባ እንደ መንደርደሪያ የሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ-ምህረት የመጀመሪያ ወር ተጠናቅቋል፤ አዳዲስ ክስተቶችም ታይተዋል፤ ያለፉት አስራ ሁለት ዓመታትንበጃንሆይ ቤተ-መንግስት ያሳለፉት

የጎሳ ፌዴራሊዝም፤ የአማራው ጎሳ የጅምላ መፈናቀልና አማራውን ለማጥፋት የሚደረገው ስልታዊ የወያኔ ትግሬዎች ዘመቻ።

October 20, 2013
አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም) ክፍል አንድ የወያኔ ትግሬዎችና ስለ አማራ ህዝብ ያላቸው ግንዛቤና የቆየ ጥላቻ ምን ይመስላል?  የወያኔ ሃርነት

የሕወሐት ኢሕአዴግ መንግስት በልጆቼ ለምን ዘመተ? (ከኣስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል)

October 20, 2013
ሁለተኛ ልጄ ክብሮም እንደ ወንድሞቹ የእስር ሰለባ ሆነ፡፡እኔ ለኢትዮፕያ ህዝብ ጠላት ሳልሆን ፍፁም ወዳጁ ነኝ መጀመርያ ደርግን 17 ኣመት በመታገል ፋሽሽታዊ ደርግ በማስውግድ ኣስተዋፅኦ

Sport: ዋሊያዎቹ ለቀጣዩ ጨዋታ ካለፈው ሽንፈት ምን ይማራሉ?

October 19, 2013
ከይርጋ አበበ ቡድኑ ሊያስተካክል የሚገባው በሜዳውና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ብሄራዊ ቡድናችን በእንግዳው ቡድን ሁለት ለአንድ መሸነፉ ይታወቃል። የጨዋታ የበላይነቱን በውጤት የበላይነት እንዳይደግመው ምክንያቱ ምንድን

የኤደን ስጦታ ( አንዱዓለም በቀለ)

October 18, 2013
               አንዱዓለም በቀለ(ሰዊስ 2013)                Andualem19@yahoo.com ግሪኮች ናይሎስ..ብለዉ ቢሰይሙህ፣ አኒል አኒል…ብሎ አረብ ቢያሞካሽህ፣ ኢታሩ “ታለቅ ወንዝ“…ሃፒ ሃፒ አሉህ፣ ደስታ ቢያገኙብህ……………….. ጥንት ግብጻዊያን…ህይወት ቢዘሩብህ፤ በሰላሳ
1 207 208 209 210 211 250
Go toTop