ኸረ በህግ አምላክ!!! – ከተማ ዋቅጅራ

ህግ እና ስርአትን ለሚያውቅ ሰው በህግ አምላክ ማለት በምድራዊ ህግ አልገዛ ካለና የአምላክን ህግ የሚሰማ ከሆነ በህግ አምላክ ተብሎ ይነገራል። በህግ አምላክ ማለት ግን ልመና አይደለም… ፍራቻም አይደለም… ነገር ግን ማስጠንቀቂያ ነው። በህግ አምላክ ብላ ኦርቶዶክሳዊያን ለሚመለከተው ሁሉ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እያስተላለፈች ነው። ሰሚ ካለ!

  1. ተገፊካለገፊአለ።ሟችካለገዳይአለ።ችግርካለችግርፈጣሪአለ።መፈናቀልካለአፈናቃይአለ።ጸብካለጸብፈጣሪአለ።የሚቃጠልካለአቃጣይአለ።ይህንንናይሄንንመሰልስርአትአልበኝነትስርአትማስያዝናበህግመቅጣትየመንግስትተግባርነው።መንግስትህግናስርአትንማስጠበቅሳይችልቀርቶበአገርላይየሚፈጠሩትአደጋዎችንሙሉሃላፊነትንበመውሰድተጠያቂይሆናል።

ወያኔ እምነት የለሽ ሆኖ በትግራይ ስም የመጣ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው። ኦነግ በኦሮሞ ስም የተደራጀ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው።  የአዲግራት፣ የመቀሌ፣ የአድዋ፣ የአክሱም፤ ኦርቶዶክሳውያን ክርስትያን።  የአንቦ፣ የሰላሌ፣ የቡራዩ፣ የሰበታ፣ የሰንዳፋ፣ የጅማ፣ የወለጋ፣ የአርሲ፣የሐረር፤ ኦርቶዶክሳውያን ክርስትያን ግዜው ሳይረፍድ እንደኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ከሌሎች ወንድምና እህቶች ጋር በጋራ በመሆን በፍጥነት ተደራጁ። በስማችን የመጡት አገርና ሃይማኖታችንን ሊያሳጡን ነውና ቀድመን ሴራቸውን ማፍረስ አለብን። እኛ የተዋህዶ ልጆች ከተደራጀን እንኳን የውስጥ ጠላት የውጪ ጠላት እንዲሁም ስውሩን ጠላት ሰይጣንንም በእግዚአብሔር ሃይል እናሸንፋለን። እንደ ችሎታችንና እንደ ህዝብ ብዛታችን የኦርቶዶክስ ልጆች የፖለቲካውን ስልጣን መጨበጥ አለብን። ወደድንም ጠላንም ግዜው የሚጠይቀው ፖለቲካና ሃይማኖት አብሮ አይሄድም የምትለው ማደንዘዣ እኛ ለይ ብቻ ነው እየሰራች ያለችው ዛሬ የኦርቶዶክሳውያን ስቃይ ያበዛነው በገዛ እጃችን ስልጣኑን ለሌሎች በችለተኝነት አሳልፈን ስለሰጠን ነው። አሁን ግን ይበቃል ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ የኦርቶዶክስን ቁጥር 45% ነው የሚሉህ ሳይሆን እውነታው በአዲስ አበባ ከ85% በላይ በመላው ኢትዮጵያ ደግሞ ከ68% በላይ ነን። ይሄ እውነት ነው ስለዚህ ማንም ፖለቲከኛ ተነስቶ የፈለገውን ሊጭንብን የቻለው የኛ መተኛት ነው። ኦርቶዶክሳውያን መብታችን የሚከበረው በልመና ሳይሆን በራሳችን ጥንካሬ ነው ስለዚህ በፍጥነት ወደስራ።

ከዚህ ቀደም በጻፍኳቸው ጹሁፌ ወያኔ ስልጣን ላይ በነበረበት ዘመን አካሄዳችሁ አደገኛ ነው ግዜው ሳያልፍባችሁ ወደ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ተመለሱ ካልተመለሳችሁ ግን ከፍተኛ ችግር ይመጣባችኋል። ችግሩ በናንተ ብቻ አያበቃም ቆምንለት ለምትሉት በስሙ ለምትነግዱበት ለትግራይ ህዝብም ይተርፋልና ግዜው ሳይመሽባችሁ ነገሮችን አስተካክሉ ብዬ በምናገርበት ግዜ ከማላውቃቸው ከስራቱ ተጠቃሚዎች ኢትዮጵያ ትገባታለህ የሚል ዛቻና አንተ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ስላለህ ነው ብለው  በመንገር የመጣባቸውን አደጋ ከመመልከት ይልቅ እኔን ወደማስፈራራትና የሚታየውን እውነት ላለመቀበል የሄዱበት የክፋት ጥግ  ዛሬ መቀሌ መሽገው እንዲደበቁ አድርጓቸዋል።

ዛሬም የኦሮሞ ህዝብ ሳይወክላቸው በኦሮሞ ስም በመንቀሳቀስ ላይ ያሉ አክቲቪስቶችና አንድ አንድ ባለስልጣን የሚያደርጉት አደገኛ አካሄድ ለኦሮሞ ህዝብ የከፋ አደጋ አምጪ ነውና እረፉ ሊባሉ ብቻ ሳይሆን በግልጽ በመቃወም እና ለሚናገሩትና ለሚሰሩት አደገኛ ሴራ በህግ መጠየቅ እንዳለባቸውም አስረግጠን መናገር አለብን። ምክንያቱም የነሱ ጦስ ለመላው ኦሮሞ ህዝብ ይተርፋልና ነው።

እናም ዛሬ ለመጠቆም የፈለኩት ነገር የአማራውን ማህበረሰብ በግድ ተገፍተው በአማራነታቸው እከዲደራጁ እከደተገደዱ ሁሉ ዛሬም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ የሚፈጸመው ቅጥ ያጣ ግፍ በኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶነቷ እንድንደራጅና እንድንታገል እየተገደድን ነው።  ኦርቶዶክስ በኦርቶዶክሳዊነቷ መደራጀቷን በይፋ ይታወጃል። ያ ሆነ ማለት ግን ወደ ማይወጡበት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገቡ ሊገነዘቡት ይገባል። ኦርቶዶክሳውያን በአገርና በሃይማኖታችን የመጣውን አንታገስም የጀመርነውንም በድል ሳንጨርስ አናቆምም። ዝም አልን እንጂ አልፈራንም ታገስን እንጂ አልተሸነፍንም። ኢትዮጵያንም በእውነተኛነት የሚመራትን መሪ ከኦርቶዶክሳዊያን ይወጣል።

በኦርቶዶክስ ላይ የተጀመረው የጥፋት ዘመቻ ለብዙ አመታት የቆየ ቢሆንም ቅሉ አሁን ግን ወደ መጨረሻው ምዕራፍ የደረሰ ይመስላል።  ላለፉት 27 አመታት በቤተክርስትያን ላይ የተቃጣው አደጋ እየቀጠለ መጥቶ ዶክተር አብይ ስልጣን ከያዘ በኋላ እየደረሰ ያለው የቤተክርስትያን አደጋ ወደ ከፋ አደጋ እየደረሰ መሆኑና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ማስቆም ባለመቻላቸው ካህናትና ምእመናን እየተገደሉ እና እየተሳደዱ በአገራቸው መኖር እስከማይችሉ በሚመስል መልኩ ቤተክርስትያን በጅምላ እየተቃጠሉ በመሆኑ እና መንግስት እንዳልሰማ መሆን ቅዱስ ሲኖዶስን እና ማህበረ ካህናት እና ሰንበት ትምህርት ቤት እንዲሁም መላው ኦርቶዶክሳውያንን በከፍተኛ ሁኔታ ያስቆጣ በመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ በመስጠት መግለጫ አውጥቷል። እንግዲህ ጆሮ ያለው ቢኖር መስማትን ይስማ። ልብ ያለው ቢኖር ማስተዋልን ያስተውል። ለማለት እወዳለው!!!

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአንድ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በወያኔ ዘመን ለተሰሩ ዘግናኝ ግፎችና ለተሰወሩ ሰዎች ተጠይቀው እኔ ባልነበርኩበት ዘመንና ስልጣን ምን አድርግ ትሉኛላችሁ መጠየቅ ካለብኝ እኔ ስልጣን ከያዝኩ በኋላ እንጂ ላልነበርኩበት ልጠየቅ አይግባም ብለው ነበር። ታድያ ግዜ ፈራጅም ግዜ ፈታኝም ነው ይባል የለ ግዜው ደረሰና በስልጣን ዘመናቸው በቤተክርስትያን ላይ የደረሰውን በደልና ግፍ ቅዱሳን ጳጳሳት ጠቅላይ ሚንስትርን ግልጽ ጥያቄ በስልጣን ዘመናቸው የተፈጸመውን ግፍ በመዘርዘር ብዙ አብያተክርስትያን ተቃጥለዋል… ካህናት አባቶች እና ህዝበ ክርስትያን ተገለዋል…. የኦርቶዶክስ አማኝ ክርስትያን በእምነታቸው ምክንያት ተፈናቅለዋል በነጻነትም እንዳያመልኩ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ በመንግስት አካላት ይድርስባቸዋል በዚህና በመሳሰሉት ቤተክርስትያን ለይ በደረሰባት በደል መንግስት ዳግም እንደዚህ አይነት አደጋ እንዳይደርስባት ይቅርታ ጠይቆ ቤተክርስትያን ለይ ለደረሰው አደጋና ለጠፋው ህይወት ጥፋተኞቹ ለህግ በማቅረብ መንግስትም ካሳ እንዲከፍል የሚል ጥያቄ ሲቀርብ…..ጠቅላይ ሚንስትሩ  ከዚህ ቀደም  በህዝብ ፊት የተናገረትን በመካድ ይቅርታም አልጠይቅም ካሳም አልከፍልም ምክንያቱም እኔ አላደረኩትም…በማለት የአባቶችን ጥያቄ ባለመቀበሉ  የኦርቶዶክስ አማኞችን አሳዝኗል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በፓርላማው በአንድ ወቅት የተናገሩት… 25 አመት ሲያሸብር የነበረውና ሲያስር የነበርነው እኛው መንግስት የሆንን አካል ነን ለዚህም ኢህአዴግን ወክዮ ለተደረገው ግፍ ይቅርታ እጠይቃለው ብለውን ነበረ። ታድያ ይሄ ይቅርታ ያውም በርሶ የስልጣን ዘመን ቤተክርስትያን ለይ የደረሰውን በደልና ግፍ ይቅርታ የማይጠይቁት ስለምን ይሆን? በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ መቀለድ ወይም መዘባበት እድሜን ከማሳጠር ውጪ ምንም ትርፍ እንደማይስገኝ ታሪክ ምስክር ነው። ይሄንንም በቅርቡ የምናየው ይሆናል። ያከበራትን እምነቱን ሳትጠይቅ ታከብራለች። ሊያዋርዳት የሚፈልጉትን ደግሞ ታዋርዳለች አጥፊዎቹአንም አጥፍታ እርሷ ለዘላለም አብባና ፈክታ ትኖራለች።

ለኦርቶዶክሳውያን የማስተላልፈው አጭር መልእክት

  1. ከፊታችንጥቂትየመከራዘመንይጠብቀናልይሄንንየመከራዘመንበድልእናጠናቅቃለንከድልበፊትየሚጠበቅብንነገሮች።
  2. የኦርቶዶክስእምነትበደቡብበሰሜንበምስራቅበምዕራብያላችሁየተዋህዶልጆችበአጭርግዜእንዲደራጁበሃይማኖትአባቶችበሰባክያንናበሰንበትትምህርትቤትወጣቶችመልእክቱለምላውኦርቶዶክሳውያንእንዲደርስበማድረግበቁርጠኝነትመነሳትመቻል።
  3. ኦርቶዶክሳውያንዳኞችናጠበቃዎችንበመምረጥበህግዙሪያያለውንጉዳይበህግአግባብነትተከታትሎየሚያስፈጽሙናየሚሞግቱየተዋህዶልጆችንበአጭርግዜማዘጋጀት።
  4. በየትኛውምአቅጣጫቤተክርስትያንለይየሚደረግጥቃትየ68% የኦርቶዶክስምእመኖቿጥቃትእንደተደረገበመቁጠርእራስንየመከላከልእርምጃመውሰድናጸብጫሪዎችንለፍርድማቅረብ።
  5. የኦርቶዶክስባንክማቋቋምናየባንክአገልግሎትመጀመር።ይሄምኦርቶዶክሳዊአገልግሎቶችንናኦርቶዶክሳዊልማቶችንለማስፈጸምየገንዘብችግርእንዳይኖርያደርጋል።
  6. ኦርቶዶክስየምታስተዳድረውትምህርትቤትከመዋለህጻናትእስከዩንቨርስቲእንዲሰራማድረግ።የኦርቶዶክሳዊሆስፒታልየኦርቶዶክሳዊፋብሪካዎችየኦርቶዶክስየእርሻውጤቶችናየመሳሰሉትትላልቅየስራዘርፍላይበመሰማራትየኦርቶዶክስአማኝንበሙሉወደስራማስገባትናበኢኮኖሚእንዳይቸገርማድረግ።
  7. ኦርቶዶክስንየሚሳደብማንምፖለቲከኛይሁንግለሰብእንደበፊቱበዝምታማለፍሳይሆንበህግእንዲጠየቅበማድረግ።
  8. እምነትናፖለቲካአብሮአይሄድምእየተባለሆንተብሎየኦርቶዶክስአማኞችንከስልጣንበማራቅከላይእስከታችከኦርቶዶክስውጪየሆኑሃይማኖተኞችየስልጣንእርከኑንበመያዝስልጣናቸውንበመጠቀምኦርቶዶክስንየማጥፋትስልትእየተከተሉስለሆነየስካሁኑመሞኘትይበቃል።ኢትዮጵያውስጥያለውንኦርቶዶክሳዊበ82ቱምቋንቋበመጠቀምበሁሉምአካባቢየኦርቶዶክስእምነትተከታዮችንወደስልጣንወንበርእንዲመጡህዝቡንበማንቃትፖለቲካውላይየነቃተሳትፎእንዲያደርግማድረግ።
  9. የኦርቶዶክስሃይማቶትተከታይበሙሉበምርጫግዜኦርቶዶክስጠሎችንበስህተትእንዳይመርጥከፍተኛቅስቀሳማድረግ።
  10. ጠላቶቻችንሃይላችንንአይተውዝምእንዲሉእነሱበተነሱበትየመግደልናየማቃጠልስራውስጥመግባትሳይሆንየኦርቶዶክስሃይማኖትየሚጠሉድርጅቶችናየንግድተቋማትላይመግዛትናመሸጥበማስቆምኦርቶዶክሳውያንምንያህልሃይልእንዳለንማሳወቅናየጠላቶቻችንንሃይልበአጭርግዜሽባእንደምናደርግማሳወቅ።
  11. የሚዲያሰራተኞችአርቲስቶችበሙሉየኦርቶዶክስንጥሪበመቀበልበሁሉምነገርከቤተክርስትያንጎንበመሰለፍየልጅነታችሁንድርሻበሚገባበመወጣትሃላፊነታችሁንበሙያችሁበሚገባመወጣት።
  12. አንድምኦርቶዶክስበችግርእንዳይጠቃሁሉምኦርቶዶክስመተባበርናመረዳዳትመደጋገፍአንዳለበትመልእክትማስተላለፍ።
  13. የኦርቶዶክስመገልገያንዋየቅዱሳንንእንደመቋሚያ፣ከበሮ፣ጽናጽን፣የመሳሰሉትንከእምነቱተከታዮችውጪየትኛውምአካልእንዳይጠቀሙበህግእንዲከለከልማስደረግ።
  14. ይሄሁሉግፍናመከራበኦርቶዶክስላይየሚፈጸምባትዝምታንስላበዛችእንጂየተማረሃይልአጥታወይንምየሚከራከርላትአባቶችናልጆችአጥታአይደለምቤተክርስትያንለአገርከፍተኛክብርስላላትናበህዝቦቿምውስጥያለውፍቅርእንዳይጠፋእንጂከእግዚአብሔርየሚያገናካህን… አገርየሚጠብቅወታደርያላት… አክሞየሚያድንዶክተር… አርሶየሚያበላገበሬያላት.. በጸበልአጋንንትንየምታስወጣ … በእጣንጸሎትንየምታሳርግሃይልያላት… ደራሲናአርቲስትየሞሏት… የቅኔ፣የዜማ፣የፊደል፣የድርሳናት፣የስእል፣የስነከዋክብትምርምር፣የሂሳብስሌትቀመር፣ለምድራዊውምለሰማያዊውምየጥበብገላጭየሆነችባለሙሉእውቀትባለቤትናት።

ሳጠቃልለው በቤተክርስትያን ላይ እየተቃጣ ያለው የጥፋት አዋጅና አገር የማፍረስ እስትራቴጂ ቀይሰው ነውና እያጠቁን ያሉት ከዚህ በኋላ ጉዞአችን በሙሉ 68%   ኦርቶዶክሳውያኑን በማንቃት አገርንና ሃይማኖታችንን ከጥፋት መጠበቅ አለብን።

 

ከተማ ዋቅጅራ

Email waqjirak@yahoo.com

4.10.2019

Previous Story

ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

Next Story

እግዚአብሔር ሙቷል። – መ/ር አበባው አሰፋ

Go toTop