30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ

January 12, 2019

30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሌ ላንድ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ:: በሬዎቹ ግምታዊ ዋጋቸው 375 ሺህ ብር መሆኑ ተገልጿል::
https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M
ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ ንግድ ምክንያት ከቀንድ ከብቶች የወጪ ንግድ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑም ከሚኒስቴሩ ገልጿል::

Previous Story

በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:

Next Story

በኢትዮጵያ የሚገኘው የናይጄሪያ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ ዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ

Go toTop