ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹና ሶሊያና ሽመልስ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ በሥልጣን ቅበላ ንግግራቸው ወቅት ያነሷቸው – SbS Amharic

April 23, 2018

ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹና ሶሊያና ሽመልስ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ በሥልጣን ቅበላ ንግግራቸው ወቅት ያነሷቸውን የትምህርትስ ጥራት ማሻሻል፣ የሥራ ዕድሎች ከፈታና ፖለቲካዊ ተሳትፎን ከኢትዮጵያውን ወጣቶች  የወደፊት ተስፋና ግብራዊ ዕውነታ ጋር አያይዘው ይናገራሉ።

“”ኢትዮጵያ ውስጥ ለትምህርት ጥራት ዝቅተኛነት አንዱ ትልቁ ችግር ተደራሽነትን እናሰፋለን የሚል የፖሊሲ ክፍተት ነው። ትውልድን የሚጎዳ ደረጃ ላይ ደርሷል።” – ሶሊያና ሽመልስ

“የገዢው ፓርቲ አንዱ የትምህርት ፖሊሲ ችግር የትምህርት ተቋማት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ መቃኘትና የትምህርት ነፃነት አለመከበር ነው። ትልቁ ችግር የሚመስለኝ ‘ይኼ ፓርቲ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ ለማድረግ ዝግጁ ነው ወይ?’ የሚለው ነው።” – ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ

 

https://youtu.be/Vmx1BVZrRa4

Previous Story

በቅድሚያ ራሳችንን እንለውጥ – ይገረም አለሙ

Next Story

በዘረኝነት=ብሔረተኝነት ልክፍት ስለተያዝን እንደወረድን አይገባንም! – ሰርፀ ደስታ

Go toTop