ናይሮቢ ላይ ፍንዳታ ደረሰ

May 17, 2014

V O A

  ኢትዮጵያ ውስጥ ስለታሠሩ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡ ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ዛሬ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ሌላም ጉዳት ያደረሰ ከባድ ፍንዳታ ደርሷል፡፡

አሜሪካና እንግሊዝ ሰሞኑን ለዜጎቻቸው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ያወጡ ሲሆን ግን የናይሮቢ ባለሥልጣናት ግን ይህንን እርምጃቸውን ወቅሰው መግለጫ አውጥተዋል፡፡ 

ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ – የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር

ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ – የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር

በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስድስት መቶ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሃገር መመለሱን አስታውቋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ኬንያ ውስጥ በስደተኞች ላይ እየተካሄደ ያለው ከበባና ማሳደድ አያያዝ እንደሚያሳስባቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ገልፀዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሃገር እንዲመለሱ የሚደረገው በግዴታ ነው የሚሉ ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች አሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Previous Story

ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ

Next Story

የሱዳን ፍ/ቤት ከእስልምና ወደ ክርስትና እምነት ተለወጠች ብሎ ክስ የመስረተባትን የ27 አመቷ ወጣት በአደባባይ የሰይፍ ሰለባ እንድትሆን ወሰነ

Go toTop