ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታሰረ።

May 2, 2022
በትናንትናው ዕለት 4 ስዓት አካባቢ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከመኖሪያ ቤቱ ከ ሃያት አካባቢ በፀጥታ ሃይሎች መወሰዱን ጠበቃው አዲሱ አልጋው ለየኔታ ሚዲያ ገልፀዋል እስካሁን ለምን እንደታሰረ እና በየትኛው ፖሊስ ጣቢያ እንደታሰረ ማወቅ እንዳልቻሉ ጠበቃው አክለው ገልፀዋል
ምንጭ @Addis_News

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አዲስ የተሾሙት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ዋሽንግተን ዲሲ ገቡ

Next Story

  የእኔ ወሎ፣  የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች! – አገሬ አዲስ

Go toTop