ጎንደር ከተማ ላይ በግፍ የተገደሉት ወንድሞች ቁጥር ሶስት ደርሷል April 26, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በአሁኑ ሰዓት መስጅዶች እየተደበደቡ ነው፤ የመኖሪያ ቤቶች በጠራራ ፀሃይ እየተዘረፋና የሙስሊሞች ንብረት እየወደመ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ ሰምተናል። የክልሉ ለመንግስ አስቸኳይ ምላሽ ካልሰጠ ወይም የፌደራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ ካላረጋጋው ጥፋቱ በቀላሉ የሚቆም አይደለም። እባካችሁን ህዝባችን ተጨንቋል። ኃያሉ ጌታችን ሆይ! ተበድለናልና እርዳን። በድሩ ሁሴን Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በደቡብ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ ቡሌደንቢ ቀበሌ ሰዎች በበሬ ፈንታ ቀንበር ሞፈር ላይ አስረው በመጎተት ሲያርሱ – DW Next Story አዎ! የዛሬው ወለጋ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከመውረሩ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር! – አቻምየለህ ታምሩ