ወደ አማራ ክልል በርሃብ ሰበብ ከትግራይ የሚፈልሰው ህዝብ በአብዛኛው ወጣት ነው

March 16, 2022
ተፈናቀሉ የሚባሉት በተለይ ወጣቶች ከመሆናቸው አኳያ ይሔ እንዴት ሊሆን ቻለ!? ማለት ተገቢ ጥያቄ ነው።
●==>> የትግራይ አመራር እንዴት ፈቀደላቸው?
● ==>> ከፍተኛ ፀረ-አማራ ኢንዶክትሪኔሽን የተሠራበት የትግራይ ወጣት እንዴት ወደአማራ ለመምጣት ፈቀደ!?
●= =>> “የተፈናቃዮች” የመግቢያ አቅጣጫዎች ለምን ውስንና የተመረጡ አቅጣጫዎች ሆኑ!?
●== >>የእነዚህ እኩዮች ፣ ሴቶች እና የሕዝቡ አካል ሁሉ በUNDP ተሽከርካሪዎች ለወረራ ሲመጣ ይታወሳል። መሞት የመጀመሪያም የመጨረሻም አማራጭ ያደረገ እንደነበር ይታወሳል…።
ትግራይ ላይ የቀጠለው የወታደራዊ ዝግጅት እና ፍላጎት በሚታወቅበት በዚህ ቁመና ያሉ ወጣቶችን ወደአማራ መላክ እንዴት ሊሆን ቻለ!?
●==>> ኤርትራን በስጋትነት የሚመለከተው የትግራይ አመራር ፣ ተከብቤያለሁ የሚለው የትግራይ አመራር ፣ ወታደራዊ እርምጃ ዋነኛው የመፍትሔ አማራጭ ያደረገው የትግራይ ኃይል ፣ የኤርትራ ወታደራዊ disadvantage የአገሪቱ ወጣት ተሰዶ መውጣቱ ነው የሚለው ሕወሓት ፣ ከመሐል ትግራይ እየተጓጓዙ በአጎራባች ወረዳ የሚሰባሰቡ ወጣቶችን ስደት እንዴት ፈቀደ!?
● ==>> የአሁኖቹ ወደ አማራ እየመጡ ያሉት ወጣቶች በሱዳን ከነበረው የትግራይ ተፈናቃይ የጦርነቱ ሚና አኳያ እንዴት ይታያል!?
●= = >>ሕወሓት የሰብዓዊ እርዳታ ጫናን ለኢትዮጵያ መንግስት እያካፈለ ነው ወይስ የተለየ ወታደራዊ ስትራቴጂ እየተከተለ !?
1) መግቢያ በሮቹ ላይ ምሽግ ሰርቶ በርካታ ኃይል አሰማርቷል። ማንም ያለ ትህነግ ፈቃድ ማለፍ አይችልም።
2) ትህነግ በየቤቱ እየገባ ወጣትን በአፈሳ እየወሰደ በግዳጅ እያሰለፈ ነው። በየቤቱ ግብቶ ወጣት እየወሰደ ወደአማራ ክልል የሚመጣን ወጣት ዝም ብሎ ሊያሳልፈው አይችልም።
3) ከአሁን ቀደም እንደፃፍነው አብዛኛው ወጣት ከአሁን ቀደም በጦርነቱ የተሳተፈ፣ አሁንም ሌላ ስልጠና የተሰጠው ነው።
4) ለትህነግ ስደተኛ ወዘተ ዋስትናው ነው። የእርዳታ ድርጅቶች የሚሄዱት ስደተኛ ትግራይ ውስጥ ሲኖር ነው። አንደኛው የትህነግ መሳርያ ዲፕሎማሲው ነው። “ትግራይ ተከበበች” እያለ ዓለምን ማወናበድ ይፈልጋል። በርሃብ ቢያልቅ ጉዳዩ አይደለም። ፎቶ እየለጠፈ መንግስትን ያሳጣል።
የአማራ ሕዝብ ዳግም መዘናጋት የለበትም። እየመጣ ያለው የትግሬ ወራሪ ኃይል እንጅ ርሃብተኛ አይደለም። ትህነግ ለቀጣይ ጥቃት ያዘጋጀው ነው!!!
እንዝህላልነት ይብቃ፤ዳግመኛ ላለመጠቃት መጠንቀቅ ያስፈልጋል…።
ምንጭ :-አንሙት አብርሃም

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አፈናና የተማሪና ወላጅ ተስፋ ያጨለመው ውሳኔ | Hiber Radio

Tsega
Next Story

የአብይ አህመድ ፊርማ – ፀጋ አራጌ ትኩዬ

Go toTop