ስለ የፋሺሽት ኢጣልያ የጦር ወንጀልና ለአድዋ ድል በቀል ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልገው ፍትሕ – ኪዳኔ ዓለማየሁ

March 7, 2022

ኪዳኔ ዓለማየሁ

ለአድዋ የኢትዮጵያ ድል፤ ፋሺሽት ኢጣልያ፤ በቫቲካን ድጋፍ፤ ስለ ፈጸመችው የበቀል እጅግ ከፍተኛ የጦር ወንጀልና ለውድ ሐገራችን ስለሚያስፈልገው ፍትሕ፤ እባካችሁ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚገኘውን ሰነድ ተመልከቱልኝና በጣም ተፈላጊ የሆነውን እርዳታችሁን ለኢትዮጵያ አበርክቱ፡፡ ለበለጠ ዝርዝር፤ (www.globalallianceforethiopia.net) እና መጽሐፌን፤ (My Journey with the United Nations and Quest for the Horn of Africa’s Unity and Justice for Ethiopia) መመልከት ይቻላል፡፡

Adwa Victory and Justice for Fascist Italian War Crimes (Power Point Presentation)3

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አድዋና የአፍሪካ አንድነት እንቅስቃሴ፡ የምኒሊክ ሰበዞች እስከ ፓን አፍሪካኒዝም ” ዘመዱ ደምስስ መምህር እና ሃያሲ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Next Story

የሴቶች ጉዳይ  በ2018 ከተጻፈው ትግበራዊ ተመክሮ ከጀርመን – ክፍል1 ውስጥ ተቀነጨቦ የተሻሻለ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

Go toTop