የክልሉ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ ገንዘብ ዘርፈዋህ ተብሎ ሲወራ የነበረ ቢሆንም አቶ አገኘሁ ተሻገርና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብርሃም አለኸኝ ከዘራፊዎቹ ውጭ ናቸው ተብሏል።
ዘራፊዎቹ የፓርቲው የተለያዩ የስራ ዘርፍ ሀላፊዎች ሲሆኑ የወርደ መወዛቸው ከ5,000 እስከ 16,9988 ብር ነው ተብሏል።
1. ባህሩ ፈጠነ 8.9 ሚሊዮን የፋይናስ ሀላፊ
2. ጌትነት አይቸው 8.4 ሚሊዮን የፋይናንስና የሰው ሀይል ሀላፊ
3. ጉሹ እንዳለማው 5 ሚሊዮን የፖለቲካ ዘርፍ ሀለፊ
4. ጥላሁን ወርቅነህ 3.9 ሚሊዮን ም/ፖለቲካ ዘርፍ
5. ፍሰሀ ደሳለኝ 3.8 የአደረጃጀት ሀላፊ
6. ደሳለኝ በለይ 3 ሚሊዮን አደረጃጀት ሀላፊ የነበረ
7. አማኑኤል ፈቀደ 3.6 ሚሊዮን የአደረጃጀት ምክትል
8.አቶ ጋሸ ሻው ተቀባ 1.8 ሚሊዮን ወጣት ሊግ ሀላፊ
9. በላቸው ብርሀኑ 1.8 ሚሊዮን
10. ፍቃዱ ዳምጤ 1.5 ሚሊዮን ኦዲት ሀላፊ
11. አዲሴ በጋለ 1.2 ሚሊዮን የሰው ሀይል ሀላፊ
12. እየሩስ አበበ 1.1 ሚሊዮን ንብረት ክፍል
13. መሠረት መለሰ 370 ሺህ ተላላኪ
14. ዘነቡ ጋንፈር 550 ሺህ ገንዘብ ያዥ
15 ስራነሽ ዩኋንስ 500 ሽህ ገንዘብ ያዥ