በትናንትናው ዕለት የጥምቀትን ከተራ በዓል ለማክበር የወጣው የወልቃይት ሕዝብ በትግራይ ክልል ፖሊሶች አስገዳጅነት አማርኛ ዘፈኖችን እንዳይዘፍኑ በመከልከል በዓሉን ወደ ውጥረት ውስጥ ሊከተው ቢሞክርም ሕዝቡ እንደውም በአማርኛ ቋንቋ ወልቃይት አማራ ነው በሚል እየዘመረ መዋሉን ሰምተናል::
https://www.youtube.com/watch?v=I4V8VygwOuk&t=204s