30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ January 12, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሌ ላንድ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ:: በሬዎቹ ግምታዊ ዋጋቸው 375 ሺህ ብር መሆኑ ተገልጿል:: https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ ንግድ ምክንያት ከቀንድ ከብቶች የወጪ ንግድ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑም ከሚኒስቴሩ ገልጿል:: – Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል: Next Story በኢትዮጵያ የሚገኘው የናይጄሪያ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ ዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ