በሞያሌ ሰዓት ዕላፊ ታወጀ January 3, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በውጥረትና በውድመት ውስጥ በቆየችው በሞያሌና አካባቢው የሰዐት ዕላፊ አዋጅ ማወጁን የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የሞያሌ ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ለኦሮሚያ ክልል እና ለሶማሌ ክልል የጻፈው ደብዳቤ ደርሶናል:: ይዘቱን እናስቃኛችኋለን:: https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story “የገዛ ወገኖቼ በቁሜ ቀበሩኝ” – የሚወዷቸውን የተነጠቁ እናት ዋይታ Next Story የሕወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ግየንባታ ማሽነሪዎችን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በባህርዳርና ጎንደር ታገቱ