ግንቦት ሰባት የኤርትራ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ -ቪኦኤ

September 24, 2013

v o A/  ፖለቲካ
በ ሰሎሞን አባተ – ቪኦኤ

 

“የወያኔን መንግሥት ከሥልጣን ማስወገድ ዋነኛው አጀንዳዬ ነው” የሚለው ግንቦት 7 የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ በኤርትራ ምድር እንደሚንቀሣቀስና ከኤርትራ መንግሥትም እገዛ እንደሚያገኝ አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ትናንት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ እያከናወንኩ ነው ስለሚላቸው እንቅስቃሴዎች መሪዎቹ ማብራሪያና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም መልስ ሰጥተዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡


http://amharic.voanews.com/content/ginbot-7-arlington-public-meeting-09-23-13/1755681.html

Previous Story

የኢሳት ገቢ ማሰባሰብና ብዙዎችን እንባ ያራጨው የታማኝ በየነ ንግግር በእስራኤል (Video)

Next Story

ወያኔ በባሕርይው ጅብና ውሻ ነው

Go toTop