Hiber Radio: “በኢትዮጵያ ስም እንማማላለን እንጂ አንተባበርም” – ዶ/ር መረራ ጉዲና (ቃለ ምልልስ Audio)

September 14, 2013

ህብር ሬዲዮ ከዶ/ር መረራ ጊዲና የመድረክ እና የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንፈረንስ የወቅቱ ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ

ዶ/ር መረራ ጊዲና ስለ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥያቄ፣ በወቅቱ የሰላማዊ ሰልፍ እንቅስቃሴ የት ድረስ መሄድ እንደሚቻል፣ በገዢው ፓርቲ የኮንደሚኒየም ተመዝገቡ ዘመቻ፣ በውጭ ያለው በአገሩ ለውጥ እንዲመጣ የሚደግፈው ሀይል እውን ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል? ተቃዋሚዎችስ የሚገባቸውን ያህል እየተንቀሳቀሱ ነው? ስለ አዲሱ <<የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች>> መጽሐፋቸው ምን ይላሉ? ለምድነው የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን በውጭ አገር ከሌሎች ወገኖቻቸው ጋር ተሰልፈው የማይታገሉት? የሙስሊሙን ሰላማዊ እንቅስቃሴን አስመልክቶና በሌሎችም ጥያቄዎች ላይ አወያይተናቸዋል። ለአጭር ጊዜ ቆይታ በመጡበት አግኝተን ለአቀረብንላቸው ጥያቄ በመቀበል ፈቃደኛ በመሆናቸው በህብር ሬዲዮ አድማጮች ስም እናመሰግናለን:-

http://youtu.be/GHCR1aAglyk

Previous Story

መውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሳዳጁ ማን ነው? – ከግርማ ሠይፉ ማሩ

Next Story

የኢትዮጵያውያን ባህልና የጋብቻ ቅድስና – (ተፈራ ድንበሩ)

Go toTop