አሁን የደረሰን ዜና

November 15, 2016

https://www.youtube.com/watch?v=qZgVkepZRdM

(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር የአማራ ገበሬዎች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር የሚያደርጉትን ትንቅንቅ ቀጥለዋል:: ትናንት ለሊት ለዛሬ አጥቢያ ታች አርማጭሆ ወረድ ብላ ካለችው ማክሰኞ ገበያ ገበሬዎቹ የሕወሓት ወታደሮችን ለሊቱን በማባረር ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል:: ገበሬዎቹም ወታደሮቹን ካባረሩ በኋላ የማክሰኞ ገበያን ነዋሪ ሰብሰበው በትግሉ ዙሪያ እንዳወያዩ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመልክቷል::

 

 

Previous Story

ስለ አማራ መደራጀት [ ክፍል ፩]

Next Story

የፅንፈኝነት አደጋ (ከአንተነህ መርዕድ)

Go toTop