የጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም

ከደምስ በለጠ

ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ ፤ በራዲዮ ፤ በቴሌቪዥን ፤ አሁን ደግሞ …..ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

Previous Story

ህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!!

Next Story

የነጻነት ዋጋ ስንት ነው? – በአቤል አለማየሁ

Go toTop