ሻምበል በላይነህ ስለ’ወልቃይት’ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

May 20, 2016

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ሃገርኛ እና ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ በቅርቡ “አማራ ነን… በግድ የተጫነብን የትግራይ ማንነት ይገፈፍልን” ሲሉ ለተነሱት የወልቃይት ሕዝቦች አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ:: ያድምጡት:: ነጠላ ዜማው “ወልቃይት ጎንደር ነው” ይላል መጠሪያው::

Previous Story

ኤርሚያስ አመልጋ በመጨረሻም “ለጊዜው” ተፈታ

Next Story

እውን እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም የዛሬ 25 አመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው/ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?

Go toTop