ከቤንሻንጉል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ተወላጆች ከፍተኝ ድብደባ ተፈፀመባቸው

July 31, 2013

ከተደበደቡት ዘጠኝ ሰዎች መካከል ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሶስት ተጎጅዎች ወደ አማራ ክልል ቻግኒ ከተማ መጥተው በግል ክሊኒኮች እየታከሙ መሆናቸውን አስታማሚዎች የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው ዘግበዋል፡፡ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ቻግኒ ከተማ እየታከሙት የሚገኙት ግለሰቦች አቶ በለጠ መንግስቴ፣ አቶ ጥላሁን ገበየሁ፣ አቶ አቸነፍ ወንዴ የተባሉ ተፈናቃዮች ናቸው፡፡ በወረዳው ከ5200 በላይ ግለሰቦች መፈናቀላቸው የሚታወስ ሲሆን እስከአሁን ሁሉም ሙሉ በሙሉ ወደ ነበሩበት አልተመለሱም፡፡ የሄዱትም በስበብ አስባቡ ችግር ላይ እንደሆኑ ለመረዳት ተችላል፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች “ይህ ጊዜን እያሳለሰ የሚደረግ በአንድ ብሄር ላይ ብቻ ያነጣጠረ ጥቃት መንግስት በአስቸኳይ ማስቆም ካልቻለ አገሪቱንም ለከፋ ችግር ሊጋልጣት ይችላል፡፡” በማለት ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡ከተደበደቡት ዘጠኝ ሰዎች መካከል ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሶስት ተጎጅዎች ወደ አማራ ክልል ቻግኒ ከተማ መጥተው በግል ክሊኒኮች እየታከሙ መሆናቸውን አስታማሚዎች የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው ዘግበዋል፡፡ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ቻግኒ ከተማ እየታከሙት የሚገኙት ግለሰቦች አቶ በለጠ መንግስቴ፣ አቶ ጥላሁን ገበየሁ፣ አቶ አቸነፍ ወንዴ የተባሉ ተፈናቃዮች ናቸው፡፡ በወረዳው ከ5200 በላይ ግለሰቦች መፈናቀላቸው የሚታወስ ሲሆን እስከአሁን ሁሉም ሙሉ በሙሉ ወደ ነበሩበት አልተመለሱም፡፡ የሄዱትም በስበብ አስባቡ ችግር ላይ እንደሆኑ ለመረዳት ተችላል፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች “ይህ ጊዜን እያሳለሰ የሚደረግ በአንድ ብሄር ላይ ብቻ ያነጣጠረ ጥቃት መንግስት በአስቸኳይ ማስቆም ካልቻለ አገሪቱንም ለከፋ ችግር ሊጋልጣት ይችላል፡፡” በማለት ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡

– See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5155

Previous Story

የማለዳ ወግ. . . የሳውዲዋ ልዕልት የመብት ገፈፋ ክስና የኢትዮጵያዊቷ ጉብል አበሳ (ከነብዩ ሴራክ)

Next Story

ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል

Go toTop