በአቃቂ የሞባይል ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ሞባይል ሲያናግር የነበረው ግለሰብ በኤሌክትሪክ ተይዞ መሞቱ ተሰማ (Audio) October 10, 2015 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email (ሸገር ራድዮ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ቱሉ ዲምቱ ውስጥ የሞባይል ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ሞባይል ሲያናግር የነበረው ግለሰብ በኤሌክትሪክ ተይዞ መሞቱ ተሰማ:: የ33 ዓመቱ ብርሃኑ ዳባ ሂርጶ አደጋው ያጋጠመው ከትላንት በስቲያ መሆኑን የተክለማርያም ኃይሉ ዘገባ ያስረዳል፡፡ ሙሉውን ዘገባ ያዳምጡ:- Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story የኢሳት ማኔጅመንት የሃዘን መግለጫ – አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ሃያሲ፣ ደራሲና፣ የፖለቲካ ተንታኝ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው Next Story የአዲስ አበባ የወተት ምርቶች ለጉበት ካንሠር እንደሚያጋልጡ ጥናቶች አመለከቱ