በአፋር ከ40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ጫካ ገቡ

January 4, 2015

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:-

በሰሜናዊው የአፋር ክልል ከባራሕሌ ወረዳ ቁጥራቸው ከ 40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በወረዳውና በመላው አፋር ክልል ላይ የወያኔ ተወካዮች በህዝብ ላይ እያደረሱ ያሉትን በደል በመቃወም ወደ ትጥቅ ትግል ከአፋር ኡጉጉሞ ጋር ለመቀላቀል ወደ ጫካ መግባታቸው ተረጋገጠ።

በአፋር ክልል እየተባባሰ የመጣውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የወያኔ እና አገልጋዮቹ አብዴፓ ፈላጭ ቆራጭነትን ማስወገድ የሚቻለው በህዝብ አንድነትና ቁርጠኝነት መሆኑን አምነው ብዙ ወጣቶች ለአገራቸው መስዋዕት ለመሆን የተዘጋጁ እንዳሉ እሙን ነው።

በዚህ ዜና ላይ ተጨማሪ መረጃ ይዤ እቀርባለሁ።

Previous Story

የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . .(አንዱዓለም ተፈራ)

Next Story

Health: ብስጭት ይታከማል ወይ?

Go toTop