የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ!  እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን?

June 29, 2014

( ዘ – ሐበሻ )  ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሲሆኑ ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን  ለተለጣፊው የስፖርት ፌዴሬሽን ESFNA-ONE የሚከሰክሱት በከንቱ እንደሆነ ማንም ሊያስረዳቸው የሚችል ሊንኖር አይችልም ከሚከትሉት የፎቶ ማስረጃወች በስተቀር:: በርካታ ገንዘብ በማፍሰስ  የተክራዩት የመለስተኛ ኮሌጅ ሴቴድዮም በጣት የሚቆጠሩ ታድሚ ተመልካቾች እና ህሊናቸውን በገንዘብ በቨጡ ተጫወች  ጋር በመሆን ባዶም ሜዳ ታቅፈው የተቀመጡ ይመስላል ነበር። እኒህ ሰው በከንቱ ገንዘብ መበተኑን ትተው ለኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበና እየተጠማ ለሚገኘው ህዝብ  መድረስ እንደሚገባቸው ማን በመከራቸው።  ለማንኛውም ፍርዱን ለእናንተ እንተወው።

 

 

 

ኩንትራት የያዙት ሂልቶን ሆተል ወና ሆኖ ይታይ ነበር ኩንትራት የያዙት ሂልቶን ሆተል ወና ሆኖ ይታይ ነበር

 

 

 

Previous Story

Health: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?

Next Story

13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 3ት የመከላከያ ምስክራቸውን አሰሙ፤ ሙሐመድ ሰዒድ እርቃኑን ተገርፏል

Go toTop