የአዲስ አበባ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ የጠራውን ሰልፍ እኛ በምንለው መሠረት ካላደረጋችሁ ፎርም አትሞሉም አለ (ደብዳቤውን ይዘናል)

April 23, 2014

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ ቤት በዛሬው ቀን ለሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ ፎርም መሙላት አለባችሁ በሚል ጥሪ አድርጎ የነበረ ቢሆን ወደ ቢሮው ካቀኑ በኋላ ‹‹ሰልፉን የምታደርጉት እኛ በምንለው መሰረት ካልሆነ ፎርሙን አትሞሉም›› እንዳላቸው ታውቋል፡፡ አመራሮቹም ደብዳቤ በጻፋችሁልን መሰረት ፎርሙን ካልሞላን ከቢሮ አንወጣም ብለዋል፡፡

ይህ በዚህ እንዳለ ቅስቀሳውና ሌሎች ለሰላማዊ ሰልፉ የሚደረጉት ዝግጅቶች አሁንም ቀጥለዋል፡፡

Previous Story

የኢሕአዴግ ሊጎች በአክራሪነት ላይ ባደረጉት ውይይት በማህበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረው ፍረጃ ተቃውሞ ገጠመው

Next Story

የመድሃኔዓለም ቤ/ክ መስራች አባት አቡነ ዳንኤል ተናገሩ፤ የካህናቱ ውግዘት ሃይማኖታዊ ትርጉም የለውም አሉ

Go toTop