የአብይ አህመድ “ይገድሉኛል” ውሃ! January 27, 2024 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አብይ አህመድ ጓደኞቹን ጭምር ይገድሉኛል ብሎ ከመፍራቱ የተነሳ ውሃ እንኳን ለራሱ ብቻ እያዘጋጀ ነው። የመጀመሪያው ለአብይ የተቀመጠው እንደሚታየው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ አርማ አርፎበታል። ትናንት ለምክትሎቹ ሰጥቶ ለሌላው ገበያ ላይ የሚገኘውን ውሃ አድሎ ነበር። ዛሬ ምክትሎቹም የላቸውም። ሌላው ደግሞ የተለመደውን ተሰጥቶታል። አብይ ያችን የራሱን ውሃ ብቻውን ይዟታል። ግቢው ውስጥ ይሁን ሌላ ቦታ እያመረተ፣ አሊያም እያስመጣ ለራሱ ብቻ ነው። ከተሰብሳቢው ተለይቶ ነው። ዋናው ቁም ነገር አብይ የሚበላውና የሚጠጣው ሁሉ ከኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ የሚገድለው ይመስለዋል! አብይ ለአገር ከሚጠቅመው ይልቅ በደንብ የሚያሰራው መሪዎች እንዴት ተገደሉ፣ እንዴት ልትረፍ ብሎ ነው። ሸዋ ሚድያ. Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story መርዶ/ሊገሉኝ ይችላሉ-ደመቀ/ከባዱ ሚስጥር ወጣ/ሹመቱን አልቀበለውም-ተመስገን/ንጋት ላይ የተሰማ መርዶ/አብይ ብቻወውን ቀረ Next Story የአፍሪካ ህብረት የአብይን ቅስም ሰበረ | “ባህርዳር እንገባለን” አርበኛ ዘመነ | በጎደር ታሪክ ተሰራ “ከክብሬ ጋር እንደወደቅኩ ለሚስቴ ንገሯት” | የሹም ሽሩ ሚስጥራዊ መረጃዎችና የፋኖ ጀብዱ |