የሰሞኑ የአደባባይ ምስጢር፦ – እውነቱ ቢሆን

July 10, 2023

የኦህዴድ ዉሳኔ 

የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ  ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር

ክልሉን ይምራ፡፡

ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው  ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው

በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡

የውይይቱ ጭብጦች፦

ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦

በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡

አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦

ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም  ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡

ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦

እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ  ቦታወቹን አስረክበን!!

አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦

እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን  ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡

መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና

ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡

ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦

ቦታወቹን ከአንተ እንዲንረከብ ነበር ዉላችን፡፡ ዞሮ ዞሮ መከላከያህ የአማራ ልዩ ሀይሉንና ፋኖን ካስወገደልን የአማራን ገበሬ ለእኛ ተወው፡፡

በዚህ ስምምነት ላይ ተደርሶ ውይይቱ ተፈጸመ፡፡

ህወሀትም ሰፊ ዝግጅት ጀምሯል፡፡ እና አማራ ማንነትህ ላይ ተወስኖብሀልና ማንነትህን  አሳያቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም

Next Story

መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው  ጠንካራና  ሰላማዊ አገር

Go toTop