የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል

March 5, 2023
የካቲት 23 2015 ፤ የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል “ጀግንነት፡ አይበገሬነት እና ጽናት” በሚል መሪ-ቃል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል።
በዝግጅቱ ላይ ልዑል ኤርምያስ ሣሕለ ሥላሴ ፣ ልዕልት ሳባ ከበደ እና በርካታ ኢትዮጵያዊያን፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፡ የሃይማኖት አባቶች፡ የጎረቤት አገራት እምባሳደሮች እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተገኝተዋል።
 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ?

Next Story

በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)

Go toTop