![አንዳርጋቸው ፅጌ](http://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2023/02/unnamed-2-2.png)
አንቺ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን! ጥሪሽን ሰምተን ዛሬ ከጎንሽ ባንቆም የአያት ቅድመ አያቶቻችን አጥንት ይወጋናል:: እኔን ለማትረፍ ሰው የማይሳለውን ስለት ለቁልቢው ገብረኤል የተሳለችውስ የእናቴ አጽም ምን ይለኛል:: ተዋህዶ እምነት ብቻ አይደለሽም። ለገባው ለሚረዳሽ ከዛም በላይ ነሽ። ዛሬም ነገም ከጎንሽ ነን:: አስፈላጊ ከሆነም ከፊትሽ እንቀድማለን:: ጥቁር ልበሱ ብለሻል። ይሄው ለብሻለሁ። ለብሰናል።