“ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር

September 25, 2022
በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው። ዘመነን ፍቱት፣ የሽምግልና ክብራችንንም መልሱት።
በእኔ መረጃ መሰረት 12,500 ፋኖ በመላ አማራ ታስሯል። ለአማራ የተቆረቆሩ ጋዜጠኞችም መታሰራቸውን ሰምቻለሁ። በዚህ አሸባሪ ወረራ እየፈፀመብን፣ በዚያ አማራ እየተሳደደ ምንድነው ልፋታችን?
ሁሉንም ፍቷቸው። አርበኛ መሳፍንት ተስፉ

ምንሊክ ሳልሳዊ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ድራንዝ – ጴጥሮስ ከባህር ዳር

Next Story

“ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል? – መስከርም አበራ

Go toTop