የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው።

July 10, 2022

https://youtu.be/P0fhfPezuLc

“የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። አማራን አንገድልም፣ ንብረቱንም አንዘርፍም በማለታችን 17 የቤተሰብ አባል ተገድሎብኛል። ከሞት የተረፉት አማሮች በሬ በ50 ብር ሸጠው ሄደዋል። ከዚህ ሀጢያት አንሳተፍም ያለ ኦሮሞ ይገደላል።”
ከወለጋ የመጡ አንድ የኦሮሞ አባት ለኢትዮ ኒውስ የተናገሩት

ፈለገ ግዮን

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

“ከቋንቋ አበደ“ የፖለቲካ ጡዘት መቼ ነው የምንወጣው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

Next Story

መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል በአዲስ አበባ የሻማ ማብራት መርሐ ግብር

Go toTop