![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2022/03/276092403_712127943575320_8078389243841137960_n.jpg)
አሁን ላይ ብልጽግና ልክ ጠረጴዛ ላይ ያለን ብርጭቆ ለመስበር እየተንደረደረ እንዳለ ህጻን ነው የሆነው። ….”
(የሺዋስ አሰፋ)
“…ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነኝና የሚያስቆጨኝ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስብን ብለን በታገልንበት ሂደት ህዝቡ እንደተለጣፊ ፤ ብልጽግና ደግሞ እንደሞኝ ሲቆጥሩን እንዳላወቀ አልፈን አሁን ላይ አገራችንን ማዳን አለመቻላችን ነው…”
(አንዷለም አራጌ)
———————-
ንጉሥ ሆይ ፋኖን ማሣደድ ያቁሙ ዕዳው ለርሥዎ ነዉ
—————————–