የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡት ፕሮፌሰር መስፍን አርአያን ይተዋወቁ።
በሕክምና የዶክተሬት ዲግሪ ( MD), ከፓቭሎቭ ዩኒቨርሲቲ ሩሲያ
በሳይኮቴራፒ ፍልስፍና የፒኤች ዲ ዲግሪ (PhD), ከኦማያ
ዩኒቨርሲቲ፣ ሰዊድን
ስፔሻላይዝድ ድፕሎማ፤ በሳይኮሎጂካል ሜድስን እና ሳይካትሪ፣
ግሮኒጎኝ ዩኒቨርስቲ ኔዘርላንድስ፣
በኤፒዲሞሎጂና ባዮስታትስቲክስ ሰርተፍኬት፤ ጆን ሆፕኪንስ
ዩኒቨርስቲየሥራ ልምድ
ለ6 ዓመታት በአዲግራት በደሴ አና በአማኑኤል ሆስፒታሎች
ሜዲካል ኦፊሰርና ዳይሬክተር፣
ለ10 ዓመታት በአማኑኤል ሆስፒታል ሳይካትሪስት
ለ 6 ዓመታት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፕሮቮስት
ለ6 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳይካትሪ ዲፓርትመንት
ዲን፣
ለ12 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ሆነው
የዲፓርመንት ሃላፊ እና ልክቸረር ሆነው ካገለገሉ በኋላ ሙሉ
የፕፌሰርነት ማዕረግ አግኝተዋል ፡ ፡
ለ 11 ዓመታት የፌደራል ሆስፒታሎች አመራር ቦርድ አባል
በአሁን ወቅት ከሙያዊ አገልግሎት በተጨማሪ በኢፌዴሪ
የማንነትና የአስተዳር ወሰን ኮሚሽን አባል ሆነው ያገለግላሉ፤