የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ January 14, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከቅዱስነታቸው በጠና መታመም ጋር ተያይዞ ከከንቲባ አዳነች ጋር ተይዞ የነበረው ቀጠሮ ተራዝሟል። ከንቲባ አዳነች በቅዱስ ሲኖዶስ ተገኝተው ማብራሪያ ለመስጠት ዝግጁ ነበሩ ተብሏል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሕመም ላይ ሆነው የሲኖዶሱን ምልዓተ ጒባኤ ሲመሩ ቢቆዩም ከትናንት ጀምሮ ሕመሙ ስለጠናባቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል አምርተዋል። የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ጒባኤም ተቋርጧል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ከፈረሱ ጋሪው – አበበ ገላው Next Story ጉርንቧቸውን ሲያንቋቸው ፋኖ ድረስ ትንፋሽ ሲያገኑ ፋኖ ፍረስ! -በላይነህ አባተ