“የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” – ሌንጮ ባቲ (ቃለምልልስ)

February 4, 2014

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኦቦ ሌንጮ ባቲ አውስትራሊያ ውስጥ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ “”የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” ሲሉ ተናገሩ። ኦቦ ሌንጮ በቃለምልልሳቸው ስለ አንቀጽ 39 ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን “መግባባት ካለ ማንም መገንጠልን አይፈልግም፤ ሰዎች አንቀጽ 39ን መፍራት ሳይሆን አንቀጽ 39ኝን የሚያስነሱ ችግሮችን መፍታት ነው ያለባቸው” ብለዋል። ቃለምልልሱን ያድምጡት።

Previous Story

Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ

Next Story

አርቆ ለማየት ግመል ጀርባ ላይ መቀመጥ ያስፈልገናል ወይ? – ከመኳንት ታዬ (ደራሲና ገጣሚ)

Go toTop