በአሁኑ ወቅት በኦሮሙማ ዘረኛ አመራር ተተብትባ ልትጠፋ በጣር ላይ ያለችው አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አሰቃቂ ሁኔታና በተለይም በአማራው ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ጭፍጨፋና የዘር ማጽዳት ዘመቻ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ለጊዜው የኦሮሙማ ሰደድ እሳት እየፈጀ ያለው የአማራውን ህብረተሰብ ብቻ ነው፡፡ሌላውም ቢሆን ቆይቶ አይቀርለትም፡፤ ኦሮሙማን አምርሮ በጋራ ካልታገለ በስተቀር ሁሉም በየተራ በኦሮሙማ ይበላል፡፡በኦሮሙማ ይወረራል፡፤ ይፈናቀላል፡፤ በኦሮሙማ እንዲያምንና በኦሮሙማ እንዲጠመቅ ይገዳድል ፡፡አለበለዚያም ያልቃል፡፡ለዚህም እውነታነት አሁን ላይ በኦሮሚያ ክልል ዙሪያ የሚደረጉ ብዙ ጅምር ማሳያወች እየታዩ ነው፡፡ ተረኞቹ መንጋወች እኛ ኦሮሙማን ስናወግዝ የኦሮሞን ህዝብ፡ ባህልና እምነትን ብሎም ኦሮሞነትን እንደተቃወምን አድርገው አጣምመው ያቀርቡታል፡፡ ይህ ተራ ስህተት ሳይሆን ሆን ብሎ የተቀመረና ውስጡ በተንኮል የተሞላ መርዝ ነው፡፤ የኦሮሞ ህዝብ ደግና የኢትዮጵያ መሰረት ከሆኑ ወንድም ህዝቦች አንዱ ነው፡፡ኦሮሙማ ግን በተግባር እንደሚታየው አውሬነት ነው፡፤ሁሉን ለኔ ብቻ ባይነት ነው፡፤በአጭሩ የሰው መንጋነት ነው፡፤
አማራ ሆይ፦ማለቅህ ካልቀረ ተናንቀህ እለቅ፡፡እየተጨፈጨፍክ ከዛሬ ነገ ይሻላል በሚል ተስፋ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ብለህ፡ አንድነት ይሻላል ብለህ ቻልከው፡፡ ከነዚህ ተስፋወች ሁሉ አንድም ጠብ ሳይልልህ ተገፍተህም ውርጅብኙን ችለህም በይሆናል እስካሁን ዘለቅህ፡፡ የመጣ፡ የተሻለና የተለወጠ ነገር ግን የለም፡፡ እልቂት ብቻ፡፡ ስለዚህ ከእንግዲህ በኋላም የተሻለ ነገር አይመጣም፡፤ ምክንያቱም ሁሉም መጥፎ ነገሮች በሙሉ ተፈጽመውብሀልና፡፡ተክደሀል፡፡ተወርረሀል፡፤ሞተህ አላልቅላቸው አልክ እንጅ አሁንም እየገደሉህ ነው፡፡ቀደምቶቹ ጠንካራ መሪወቻችንም ያስጠነቀቁን ይህ እንደሚሆን ታይቷቸው ገዳዮቻችንን ለመመከት በህብረት ጠንካራ ዝግጅት ማድረግን ነበር፡፡ አውሬው አብይ የአማራን ህዝብ በመናቅ (እውነታው ግን የአማራን መጠንከር ስለሚፈራ ነው) “ህገ መንግስቱ ለአንድ ክልል ተብሎ አይቀየርም ” ሲል ጀግናው ዶ/ር አምባቸው መኮንን “ይህ ይህ አንቀጽ ብሎ የአማራ ህዝብ ያልፈለገው በሙሉ ይቀየራል” ብሎ ነበር ለአብይ የመለሰለት፡፡ የዘመናችን አጼ ቴወድሮስ የምንለው ጀኔራል አሳምነው ጽጌም በአብይ አህመድ ሴራ ከመገደሉ በፊት ስለአማራ መጻኢ እድልና አማራው ተደራጅቶ በአንዲነት ጠላቶቹን ስለመመከት አስፈላጊነት ምን ብሎ እንዳስጠነቀቀን ዘለአለም አንረሳውም፡፤ ቆፍጣናው ምግባሩ ከበደም በተለይ ስለአዲስ አበባ የኦሮሙማ ስልቀጣና ባለቤትነትን በሚመለከት ይፋ ያደረገው የአማራውን ቆራጥ አቋም ምን ያህል የኦሮሙማን ወሽመጥ እንደበጠሰው ታሪክ ሁሌም ያስታውሰዋል፡፡ ለአማራው መስዋእት የሆኑት እነዚህና ሌሎች አያሌ ጀግኖቻችን የተሰዉበትን የአማራውን በሁለተኛ ዜጋነት እየተጨፈጨፍኩ አልገዛም የሚል የጸና አቋም እኛም በተራችን አስከብረን ካላስቀጠልነው ታሪክ ለዘለአለም ሲወቅሰን ይኖራል፡፡
በአሁኑ ሰአት በሁሉም ማእዘኖች በአማራው ጉረሮ ላይ ካራ ተሰክቶ አማራው እየታረደ ባለበት ወቅት የኦሮሙማው መሪ አብይ አህመድ የደህንነት የጸጥታ የምናምን ኮሚቴ እያለ የሚያወጣው መግለጫና ማስፈራሪያ “የጋራ አገር አለችንና ዝም ብለህ ስገድልህና ስፈጅህ ተመልከት” “የልማት ውጥኖች አሉንና እነርሱን አታሰናክል” የስልጣን ወንበሬን አታነቃንቅ …ወዘተ…ወዘተ የሚለውን ፌዝ አማራው አይሰማም፡፡አብይ መጀመሪያዉኑ መች ለኢትዮጵያ በእኩልነት ቆመና?? አማራው ከእንግዲህ ታግሎ በመውደቅ መስዋእትነት መክፈልንና መጨረሻም ማሸነፍን ብቻ እንጅ ይህንን መሰሉን ከንቱ ድስኩር የሚሰማበት ጆሮና የሚቀበልበት ስብእና የለውም፡፡ከዚህ በኋላ ያለው የአማራው ይፋዊም ሆነ የህቡእ የትግል አደረጃጀት ታጋዮች ሲወድቁ ትግሉን የሚያስቀጥሉ ሌሎች የወገን ሀይሎች ተተክተው በላቀ ግለት ትግሉን የሚያስቀጥል ቅርጽን ይዘትን ዝግጁነትና ብቃትን ያካተተና ያረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡ ይህ አይነቱም አደረጃጀትና አሰላለፍ ትግሉን በወጥነት ለድል እንድበቃ ለማስቻል ከሁሉ በፊት አንገብጋቢ የሆነው የትጥቅ ጉዳይ ሊሟላለት ይገባል፡፡ የወኔው ጉዳይ ከአማራው አፈጣጠር ጋር የተቆራኘ ስለሆነ ብዙ ችግር አይኖረውም፡፡ ሁሉንም የተሳካ ለማድረግ በየትኛውም ቦታ የሚገኝ አማራ ሁሉ ለትግሉ ውጤታማነት ሳያቋርጥ በሁሉም አይነት አሰላለፍፎች ተደራጅቶ መረባረብ አለበት፡፡ ይህ ከሆነ ትግሉ ራሱን እየፈተሸ ፡እራሱን እየጠበቀና እራሱን እያደሰ እስከ ነጻነት መዝለቅ ይችላል፡፡ “እራሱን የማይጠብቅ አብዮት እርባና የለውም” እንዳለው የቻይናው መሪ ማኦ ሴቱንግ አባባል የአማራውም ትግል ራሱን ነቅቶ መጠበቅ አለበት፡፡ጥበቃውም ከኦሮሙማና ከወያኔ የአማራ ጠላቶች ብቻ ሳይሆን ለተረኛው ኦሮሙማ ካደሩ የአማራ ባንዳወችና ሆዳሞች ጭምር መሆን አለበት፡፡ መቼም ቢሆን የእኛው ሆድ አደሮቹ የአማራን የወቅቱ ገዳይ አብይ አህመድን ”አሁንስ በዛ ፡ ህዝባችንን ገድለህ ጨረስክ ብለው ትእዛዙን እምቢ” የሚሉበትና ከአማራው ህዝቡ ትግል ጋር ሊቀላቀሉ የሚችሉበት ሞራል እንደሌላቸው ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ወያኔም ሆነ ኦሮሙማ በአማራ ህዝብ ላይ የቀቧቸውን ጥላሸቶችና የቀበሯቸውን ጥላቻ ወለድ የፍጅት ቦንቦች ሁሉ ለጊዜው ወደጎን እናድርግና የህዝብ ብዛትን በሚመለከት ብቻ አንድ የተቀበረ እውነታን እንመልከት፡፡ ወያኔ በአማራ ጠል ፖለቲካው ኦሮሙማ ደግሞ ያንኑ በማስቀጠል ልክፍቱ ከአገሪቱ ህዝብ ብዛት የመሪነቱን ቦታ የያዘው ኦሮሞ ነው በሚል በአማራው ላይ ደባ ሰርተው አማራን ከበጀት ድልድልና ድጎማ ባለፈ በሞራል ስብራትም ሲጎዱት ኖሩ፡፡ ፡ እውነቱ ግን በኢትዮጵያ የሚበዛው የህዝብ ቁጥር የአማራ እንጅ የኦሮሞ አይደለም፡፡ ይህም ሀቅ ነጻነታችንን በትግላችን ስናረጋገጥና እውነተኛ ዲሞክራሲም በተግባር ላይ ስውል አገርም ክመጥፋት ከተረፈች ቆጠራው በይፋ ተካሂዶ የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡
ይህ እስከሚሆን ድረስ ግን አማራ ሆይ ፦ለመራራው ትግል ተነስ፡ ተደራጅ፡ ተዘጋጅ፡፡ ጠላቶችህን አጥፍተህ ነጻነትህንም አውጅ፡፡ እድልህንም በራስህ መዳፍ ስር ጨብጠህ ያዝ፡፡ታሪክህንም በራስህ እጅ ጻፍ፡፡ ለላባደሮች የፍጻሜው ጦርነት ነው ብለው በማመጻቸው ብዙ ድሎችን ተጎናጽፈዋል፡፡ ላባደሮቹ ያኔ ባያምጹ ኖሮ የባርነት ሰንሰለቱ ከእጃቸው ላይ አይወጣላቸውም ነበር፡፡ አማራውም ከኦሮሙማ የዘረኝነት ሰንሰለት፡ የማያባራ ግዲያና ጭፍጨፋ ራሱን ነጻ ለማድረግ ነገ ሳይሆን ዛሬዉኑ በቃ ብሎ፡ እምቢ ብሎ መነሳትና ታግሎም ማሸነፍ አለበት፡፡
አማራ ሆይ፦ ከእልቂት ለመዳን የምትችለው በራስህ መራራ ትግል ብቻ ነውና “”ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ”” የሚለውን መሪና ገናና የአማራ የትግል መዝሙርን እየዘመርክ ነጻነትህን እውን አድርግ፡፡ኦሮሙማን ታግለህ መሞትህን ካስቆምክ በኋላ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን መሰል ወንድም ህዝቦች ጋር ሆነህ በአንድነት፡ በዲሞክራሲና በእኩልነት ለምትመራ ኢትዮጵያ እውን መሆን ትግልህን አጠናክረህ መቀጠል አለብህ፡፡ ለዚሁሁሉ እውን መሆንአንተ አሁኑኑ ተነሳ፡፤ በጀግኖችህም ዙሪያ ተደራጅትህ ለፍልሚያው ተዘጋጅ፡፤ በትግልህም ህይወትህን፡ ነጻነትህንና አገርህን አትርፍ፡፡