በአ.አ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች የሳዑዲን እና የኢትዮጵያን መንግስት ሲቃወሙ (Video)

November 28, 2013

ከቀናት በፊት ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ሕዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱን መዘገባችን ይታወሳል። “ታላቁ ሩጫ የብሶት መግለጫ” እያሉ ነበር የዘመሩት የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች። የኢትዮጵያ ቲቪን ካሜራ ማን ሲያዩ ደግሞ “Shame on u.. Shame on u” ሲሉ ነበር። “ታላቁ ሩጫ… ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሶት መግለጫ..” ሲሉ ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች ድምጻቸውን ሲያሰሙ ነበር። ይኸው ቪድዮው፦

Previous Story

የወያኔ በዲሞክራሲ ቁማር እስከመቼ? -በአሸናፊ ንጋቱ

Next Story

የሚኒሶታዉ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የወያኔ እጅ መንሻ አይሆንም

Go toTop