“የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው” ጠ/ሚር አብይ አህመድ

January 12, 2020

“የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው። ቅሬታ ካላቸው ቅሬታቸው መላክ ያለበት ወደ ኢትዮጵያ ሳይሆን ወደ ኦስሎ ነው።”— ጠ/ሚር አብይ አህመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት የተናገሩት 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ምርጫ ቦርድ ለኢዜማ ሕጋዊ ዕውቅና እንዳይሰጥ ኢዴፓ አሳሰበ

Next Story

የዛሬ ወሬዎችና መጪው ጊዜ – መሳይ መኮነን

Go toTop